እንኴዋን ወደ ኢህአግዘ በደህና መጣችሁ
እንኴዋን ወደ ኢህአግዘ በደህና መጣችሁ

ይህ የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ ነው

                  Ethiopian  People  Patriotic Front Guard                     ዓላማችን ራዕያችንን እውን ማድረግ ነው!!

 

 

 

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ መደበኛ ስብሰባውን በአሻፍንበርግ ከተማ አካሄደ

News Report by Alemayehu kidanewold

Photo by Michael Mekonnen

በየሶስት ወሩ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ መደበኛ ስብሰባውን February 10,2018 በአሻፍንበርግ ከተማ አካሄድዋል:: በስብሰባው ላይም ብዛት ያላቸው የድርጅቱ አባላት የተገኙ ሲሆን ወቅታዊ ሰለሆነውም የሃገራችን ሁኔታ በሰፊው ተወያይተዋል::

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ መደበኛ ስብሰባውን በድርጅቱ ዋና ሊቀመንበር በአቶ ልዑል ቀስቅስ የመክፈቻ ንግግርና የሃገራችን የወቅቱን የፖተቲካ ሁኔት በማንሳት የተጀመረውን ትግልና የህዝብ እንቢተኝነትን በመደገፍ ምንጊዜም ከጎኑ ልንቆምለት እንደሚገባ በአጽንኦት ተናግረዋል::

የወያኔ ስርአት ሃያ ሰባት አመት ሙሉ ህዝብን ከህዝብ በማጋጨት የራሱን የስልጣን እድሜ ለማራዘም የሚያደርገውን ያለፈበትን ብልጠት በቃህ ልንለውና ማንኛውም የኢትዮጵያ ህዝብ ብሄርን ከብሄር ፣ ሃይማኖትን ከሃይማኖት የሚያጋጩትን ሰዎች ለይቶ በማወቅ እጅ ለእጅ ተያይዞ ለአንድ አላማ በጋራ መቆም እንደሚገባውም አሳስበዋል::

ተሳታፊዎቹም አሁን የደረስንበት የለውጥ ሰአት በቀላሉ የተገኘ ሳይሆን ብዙዎች የተሰዉበትና ብዙዎችም ለእስር ፣ ለእንግልትና ለስደት ያበቃ በመሆኑ በምንም ተአምር ተመልሶ እንዳይገለበጥ እና ተመልሰን ወደ ድሮው ሰቃይና መከራ ላለመግባት ሁሉም ለውጥ ፣ ሰላምና ዲሞክራሲ ወዳድ ኢትዮጵያዊን በአንድነት ሊቆምና በጋራ መታገል እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል::

Ethiopian People Patriotic Front Guard (EPPFG) assembled         the year last members meeting in Nürnberg city


By Bikesegn Haileleul  and Alemayehu kidanewold

Photo by Michael Mekonnen


Nürnberg: EPPFG did its last meeting of the year in Nürnberg city on December 02, 2017. The meeting was opened by welcome speech of Mr. Luel Keskis - chairman of the Ethiopian people patriotic front guard and he has been presented detail Annual
report of the organization to the participants .
Mr. Luel Keskis emphasized on his speech - “EPPFG will continue struggling the Ethiopian government and beside to that we will increase our help to our brothers and sisters who suffered as immigrant in different part of the world due to fear of detention and human rights violation from Weyane .” By continuing his speech
“while we struggle to avoid Weyane ,we do not have any morale obligation to collaborate with the enemies of our much-loved country Ethiopia and we are not negotiate to sell our country in any matter to others and let our people in complicated violation. While some people seems like they are unpretentious to Ethiopians, they are working for their own agenda and dismantling Ethiopia because of money. It is known from history that Ethiopia has protection all the time from genuine citizens.”
One of the sessions of the meeting was current affairs; on this session there was live discussion between participants based on the article from Graham Pebbles, how current ethnic conflicts are deliberate government design. The master mind of the current Ethnic conflict, in different part of the country, is the Ethiopian government (Weyane) .The government use this tool to divert attention of Ethiopians from their grievance. It is clearly known that in different part of the country there is uprising of citizens in different forms.
From stage the discussion chaired by Bikesegn Haileleul (chairman man of EPPFG in Bayern region) accompanied by Mr. Alemayehu Kidanewold (Chairman of EPPFG in Würzburg area) and Mr. Yohans Tkaere Getnet ( vice chairman of EPPFG in Bayern region ). Participants were actively participated on the discussion. And finally the meeting has been concluded by replaying possible answers from the stage which have been asked by participants.

የስብሰባ ጥረ በኑረንበርግ ከተማ

 

December 2,2017  የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ በየ 3 ወሩ የሚያካሂደውን መደበኛ ስበሰባ በኑረንበርግ ከተማ ከ ቀኑ 13 ሰአት ጀምሮ እንደሚያካሂድ አስታውቆዋል::  በእለቱም የድርጅቱ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችም ስለሚገኙ አጠቃላይ የድርጅቱ አባላት እንዲገኙ ጥሪውን ያስተላልፋል::

የዘ ሄጉ የቀይ ሽብር ችሎት ውሎ

(DW) በዘሄግ የሚገኝ አንድ የኔዘርላንድስ ፍርድ ቤት በደርግ ዘመነ መንግስት በተፈጸሙ ወንጀሎች እጃቸው አለበት በሚል የተከሰሱትን ኢትዮጵያዊ ጉዳይ ሲመለከት ዋለ፡፡ በዛሬው ችሎት አቃቤ ህግ የሰነድ እና የድምጽ ማስረጃዎችን ሲያቀርብ ውሏል፡፡ የመቶ አለቃ እሸቱ ሁለት ጠበቆች ለቀረቡት ማስረጃዎች ምላሽ እንዲሰጡም ዕድል ተሰጥቷቸዋል፡፡

የኔዘርላንድስ አቃቤ ህግ መቶ አለቃ እሸቱ አለሙ በተባሉት ተከሳሽ ላይ አራት የጦር ወንጀሎች ክስ መስርቷል፡፡ 

ተከሳሹ በቀይ ሽብር ወቅት በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሀገር የደርግ መንግስት ተቃናቃኞች “እንዲገደሉ፣ እንዲታሰሩ እና እንዲሰቃዩ” አድርገዋል በሚል ክስ ቀርቦባቸዋል፡፡ የኔዘርላንድስ አቃቤ ህግ ተከሳሹ “በነሐሴ 1970 ዓ.ም 75 ወጣት እስረኞች እንዲገደሉ ትዕዛዝ መስጠታቸውን እና አስክሬናቸውም በጅምላ እንዲቀበር ማድረጋቸውን” በክሱ ጠቅሷል፡፡

የመቶ አለቃ እሸቱን ጉዳይ እየተመለከተ የሚገኘው የኔዘርላንድስ ፍርድ ቤት አራት ዳኞች የተሰየሙበት ነው፡፡ ፍርድ ቤቱ ባለፈው ሳምንት ባስቻለው የመጀመሪያ ችሎት የወንጀል ክሱን አስደምጧል፡፡ በሁለተኛው ችሎት ደግሞ ከአሜሪካ፣ ከእንግሊዝ እና ከካናዳ የመጡ ስምንት ምስክሮች ቃላቸው ሰጥተዋል፡፡ የዛሬውን የፍርድ ቤት ውሎ በስፍራው በመገኘት ከተከታተለው የኢትዮ ሚዲያ ፎረም ድረ ገጽ ዋና አዘጋጅ አቶ ክንፉ አሰፋ ጋር የተደረገውን ቃለምልልስ የድምጽ ማዕቀፉን በመጫን ያድምጡ፡፡ 

EPPFG Around Würzburg Executive Committee Meeting in Schweinfurt

 

News Report by

Alemayehu Kidanewold

 

The committee of the Ethiopian people patriotic front guard ( EPPFG) will be holding its regular meeting on today On 19 October 2017, accomplished a very successful meeting in Schweinfurt.

The meeting was started around 2:00pm by Mr. Alemayehu Kidanewold who is the Chairman of the EPPFG in Around Würzburg speech about Committee’s major activities in the past, including regular report and detail explanation about the current political situation in Ethiopia.

After reports were heard from representatives of Committee’s, They discussed properly on issues about how we could be strong in our movement for liberation of Ethiopia. Participants were aware of the current problems and situation of Ethiopia due to lack of justice, freedom and democracy in Ethiopia.

EPPFG Press release

 

Ethiopians highly controversial anti terrorism law ,proclamation Human rights organizations, Journalist and others expressed  grave Concerns that the law contained an overly broad and vague definition of terrorism, gave the police and security service  new powers ,usurped citizens ,constitutional rights and shifted the burden to proof  he accused .
Those fears have proven to be  founded during  7 years since the enactment of the law ,people from all walkst of life have been founded to be terrorists or waiting trial as such those charged report having tortured, and so called confessions that have been obtained as a result have used against them at trials .Ethiopian Journalist , bloggers ,opposition party leaders ,members and supporters were arrested ,accused by this misuse anti terrorism law 

The Ethiopian  government should stop arestrictive and vague countr terrorism law to repress free speech and process rights 

The Ethiopian government is using laws and judical processes that fail to meet international human rights standards to barass and stifle dissent,targeting activists, human rights defenders opposition party leaders, memmbers and Journalist .

UNHCR,Amnesty international , UN special reporters HUMAN RIGHTS WATCH  They criticise and oppose The Ethiopian Anti terrorism law and you can see Human rights organization reports .
So our party is not a terrorist group we  are not terrorized  our people  and our straggle, our movement is t to  bring democracy and freedom,we are oppose and stragel together with our people 
We are oppose these cruel and dictator   government  to save Ethiopian people.

ኢህአግዘ በወቅቱ ጉዳይ መግለጫ አወጣ 

የኢትዮጲያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ ሰላማዊ ትግሉን ለማደናቀፍ እየሞከሩበት ያሉትን ሃይሎች በመቃወም መግለጫ አውጥቶዋል:: በተለያዩ የአለም ክፍል ያሉ ሰላም ወዳድ ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር በጦርነት እና በማሸበር ሳይሆን በሰላማዊ ትግል ደሞክራሲያዊ ነጻንና ፍትሃዊ  ምርጫ እንዲኖር ማድረግ የመናገር የመሰብሰብ እና የመጻፍ መብት ያለማንም ጣልቃ ገብነት እንዲፈቀዱ እንዲሁም የዘር ፖለቲካ እንዲቆምና ሁሉም ኢትዮጲያዊ በነጻነት የፈለገበት እንዲኖር ሰላምና መከባበርን ለመፍጠር በዲሞክራሲያዊና በሰላማዊ መንገድ እየታገለ መሆኑን በዝርዝር የሚያስረዳውን መግለጫ አውጥቶዋል:: ዝርዝሩን እንደደረሰን ሙሉውን መግለጫ  እናቀርባለን::

የኢትዮጵያ ብር የመግዛት አቅሙ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲዳከም ተደረገ

የኢትዮጵያ ብር የመግዛት አቅሙ ከመቼውም ጊዜ በላይ እንዲዳከም ተደረገ፡፡ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ ከነገ ጥቅምት 1 ቀን 2010 ጀምሮ የብር የመግዛት ዋጋ 15 በመቶ ይቀንሳል፡፡ በተቃራኒው ደግሞ አንድ ዶላር በ27 ነጥብ 467 የኢትዮጵያ ብር መመንዘር ይጀምራል ተብሏል፡፡ በመንግስት በኩል የተወሰደው ይኸው የውጭ ምንዛሪ የማሻሻል ተመን፣ በፊትም በቋፍ ላይ የነበረውን የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ቁልቁል ይዞት እንደሚምዘገዘግ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡

 

የብር የውጭ ምንዛሪ ዋጋ ማሻሻያው በኢኮኖሚው ላይ ከሚፈጥረው ጫና በተጨማሪ፣ በሀገሪቱ ያለውን የኑሮ ውድነት ይበልጥ እንደሚያባብሰውም ባለሙያዎቹ ይናገራሉ፡፡ ባለሙያዎቹ ሊፈጠር የሚችለውን ሁኔታ በቀላል ቋንቋ ሲያስቀምጡም፣ ‹‹በብዙ ብር ትንሽ ዕቃ መግዛት ይጀመራል ማለት ነው፡፡›› ብለዋል፡፡ ይህም በገበያ ላይ ብዙ ብሮች እንዲሰራጩ በማድረግ፣ ከዚህ ቀደም በቀላል ዋጋ ይገዙ የነበሩ ዕቃዎች በብዙ ብር እየተገዙ፣ የኑሮ ውድነቱን እንደሚያንረው ባለሙያዎቹ ተናግረዋል፡፡

አንድ አስተያየት ሰጪ በበኩላቸው ‹‹ከአፍሪካ ሀገራት ውስጥ የመገበያያ ገንዘባቸው የወደቀው እንደ ዙምባቡዌ፣ ዩጋንዳ ያሉ ሀገራት አንድ ጫማ ለመግዛት ገንዘብ በዘንቢል ተሸክመው እስከመሔድ ደርሰዋል፡፡›› ብለዋል፡፡ አስተያየት ሰጪው አክለውም ‹‹እኛም እነሱ ላይ ለመድረስ ጉዞ ጀምረናል፡፡›› ሲሉም የኢትዮጵያ ህዝብ በቀጣይ የተጋረጠበትን ፈተና አመላክተዋል፡፡ ብሔራዊ ባንክ የብር የውጭ ምንዛሪ ዋጋ 15 በመቶ የሚዳከምበትን ምክንያት ሲገልጽ፣ ‹‹ከ2005 እስከ 2009 ባሉት 5 ዓመታት በዓለም ገበያ የሸቀጦች ዋጋ በከፍተኛ እና በተከታታይ ሁኔታ በመቀነሱ እና የአሜሪካ ዶላር ከሌሎች የኢትዮጵያ የንግድ ሸሪክ ሀገራት ገንዘቦች ጋር ያለው ምንዛሬ በከፍተኛ መጠን በመጠንከሩ ምክንያት የወጪ ንግድ እድገቱ ተቀዛቅዟል፡፡›› ብሏል፡፡ እርምጃው የተወሰደውም በዚህ ሰበብ መሆኑንም ባንኩ አክሏል፡፡

ባለፉት ሁለት ዓመታት ወደ ውጭ የተላኩ የሀገር ውስጥ ምርቶች ከፍተኛ የኢኮኖሚ ውድቀት ማስከተላቸውን የጠቀሰው ብሔራዊ ባንክ፣ ዋጋቸው ከወደቀው የምርት ዓይነቶች መካከል ቡና፣ የቅባት እህል፣ ጥራጥሬ፣ ቆዳ እና የቆዳ ውጤቶች እንዲሁም ወርቅ እንደሚጠቀሱ ገልጿል፡፡ የብር የመግዛት ዋጋ እንዲዳከም የሚደረገውም በዚህ ምክንያት እንደሆነ ባንኩ አስታውቋል፡፡ የባንኩ መግለጫ፣ እስከ ዛሬ ድረስ በመንግስት በኩል ከበሮ ሲደለቅለት የነበረው የሀገሪቱ ኢኮኖሚ፣ በባዶ መሰረት ላይ የቆመ እና የብርን መዳከም እንኳን ሊታደግ ያልቻለ የይስሙላ ኢኮኖሚ መሆኑን በመግለጽ፣ ብዙዎች እየተቹት ይገኛሉ፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ በነበረው አሰራር አንድ የአሜሪካ ዶላር በ23 ብር ሲመነዘር የነበረ ሲሆን፣ ከነገ ጀምሮ ግን አንድ የአሜሪካ ዶላር 27 ነጥብ 467 ብር ሆኖ ይመነዘራል፡፡ እንደ ብሔራዊ ባንክ ገለጻ፣ ዝቅተኛ የባንኮች የቁጠባ ሒሳብ የወለድ ተመን ደግሞ ከአምስት በመቶ ወደ ሰባት በመቶ ከፍ ይላል፡፡ (BBN News)

በሻሸመኔና በሌሎች የኦሮሚያ ከተሞች በተደረገው ተቃውሞ ዛሬ 8 ሰዎች ተገደሉ | ከ30 በላይ ሰዎች ቆስለዋል

(ዘ-ሐበሻ) በአምቦ፣ ዶዶላ እና ሻሸመኔን ጨምሮ በበርካታ የኦሮሚያ ከተሞች ዛሬ እንደ አዲስ ሕዝባዊ ተቃውሞ ሲደረግ ዋለ:: በሻሸመኔ መንገድ እስከመዘጋጋትና የሰው ሕይወት እስከመጥፋት ያደረሰ ተቃውሞ መደረጉም ከስፍራው የሚመጡ መረጃዎች ጠቁመዋል::

 

የኦሮሚያ ክልል ኮምዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት በዛሬው ተቃውሞ በትንሹ ስምንት ሰዎች መገደላቸውን እና ከሰላሳ በላይ ሰዎች መቁሰላቸውን ነው::

በከአዲስ አበባ 250 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ሻሸመኔው ተቃውሞ አምስት ሰዎች መገደላቸውን አቶ አዲሱ አረጋ ገልጸው ሌሎች ሶስት ሰዎች ደግሞ ም ዕራብ ሃረርጌ ውስጥ በምትገኘው በቆቲ ከተማ ውስጥ ተገድለዋል ብለዋል::

በተያያዘ ዜና የጀርመን ድምጽ ራድዮ ከአዲስ አበባ በ126 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው የአምቦ ከተማ ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ ነዋሪዎች የኢትዮጵያ መንግሥትን ተችተዋል ሲል ዘገበ:: “የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፤ የመንግሥት ሠራተኞች እና የከተማዋ ነዋሪዎች ተቃውሞው ትልቅ ነበር ሲሉ ለዶይቸ ቬለ አረጋግጠዋል። የዓይን እማኞች እንደሚሉት ዛሬ ጠዋት 4 ሰዓት አካባቢ የጀመረው ተቃውሞ እስከ ስድስት ሰዓት ዘልቋል። በተቃውሞ ሰልፉ ላይ ኦሮሞ ሊዋሐድ ይገባል የሚሉ ጥሪዎች ተደምጠዋል የሚሉት የከተማዋ ነዋሪ መንግሥት ይውረድ የሚል መፈክርም ተደምጧል ብለዋል።” ያለበትን ዘገባ እንደወረደ ያንብቡት::

“በቃ ሕብረተሰቡ በሙሉ ማለት እንችላለን ከተማው አልቀረም ጫፍ እስከ ጫፍ ብዙ ነበረ። ደስ የሚል ነበረ። በሰላም ነው የተጠናቀቀው። መፈክሮች ወያኔ ይጥፋ፤ ወያኔ ይብቃን ካሁን በኋላ ኢሕአዴግ አይግዛን ኦሮሞ ራሳችንን እናስተዳድራለን ነው።”


የተቃውሞ ሰልፉ እንደ ከዚህ ቀደሙ በወጣቶች ብቻ ሳይሆን መላ የከተማዋን ነዋሪዎች አካቷል የሚሉት ሌላኛዉ የአምቦ ነዋሪ ለሁለት ሰዓት መካሔዱን ተናግረዋል። የተቃውሞ ሰልፈኞች የመብት ጥያቄዎችን ጠይቀዋል የሚሉት የዓይን እማኙ በአካባቢው የነበሩት አድማ በታኝ ፖሊሶች ምንም ዓይነት እርምጃ አለመውሰዳቸውን ተናግረዋል። በአምቦው ተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፈኞች ፋብሪካ መነቀል የለበትም፤ ዜጎች ከሶማሌ ክልል ሊፈናቀሉ አይገባም የሚሉ መፈክሮች ማሰማታቸውን የከተማዋ ነዋሪ ነኝ ያሉ ግለሰብ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል።

የዛሬው የተቃውሞ ሰልፍ ከአምቦ ባሻገር ሻሸመኔ እና ዶዶላን በመሳሰሉ አካባቢዎችም ተደርጓል። የዶዶላው ነዋሪ አቶ አህመድ መሐመድ እንደታዘቡት ከቀኑ ሰባት ሰዓት ገደማ የተጀመረው የተቃውሞ ሰልፍ ከወትሮው በተለየ አመራሮች እና የጸጥታ ኃይሎች ጭምር የተሳተፉበት ወጥነትም የነበረው ነው።
በዶዶላው ተቃውሞ በእስር ላይ የሚገኙት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ አመራሮች ይፈቱ ከሚለው ጥያቄ ባሻገር የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ የባለቤትነት ጥያቄ ተነስቷል ሲሉ የዓይን እማኙ አክለዉ ነግረውናል።

በሻሸመኔ ከተማ በተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ አንድ የተመታ ሰው አለ የሚል መረጃ ቢኖርም ለማረጋገጥ ሳንችል ቀርተናል። የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኃላፊዎችም በተደጋጋሚ ያደረግናቸዉን የስልክ ጥሪዎች አልመልሱም።

ሊነጋ ሲል ይጨልማል

Alemayehu Kidanewold

 

ኢትዮጵያዊ ወርቅ ነው፡፡ ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን በመከራ ውስጥ እንደሚያልፍ እንደሚቀጠቀጥ እና ብዙ ብዙ ችግር እንደሚያይ እና በስተመጨረሻም እንደሚያብረቀርቅ ኢትዮጵያዊም እንደዛው ነው፡፡

የወያኔ መንግስት በህዝብ ተመርጦ ሳይሆን በራሱ ፈቃድና በአፈሙዝ ሃይል በጉልበት ወደ ስልጣን ከመጣ በሁዋላ ይኌው 27 አመት ሲገዛ፣ ብዙዏችን ሲገድል፣ ሲያሳድድ፣ ስንቶቹን ንጹሃን ዜጎችን ያለ ስራቸው ሲያስር፣ በነፃ ፕሬስ አለ ባይነት መንግስትን ወይም ባለስልጣኑን ተችተሀል በማለት ወይም አክራሪ ነህ በማለት ወይም በሃሰት በአሸባሪነት በመሰየም እነዚህንና የነዚህን ተዛማጅ ተግባሮችን በመፍጠር ህዝቡን በእናት ሀገሩ ምድር ላይ ያውም በገዛ በራሱ ዜጎች ሲያሰቃይ ቆይቶዋል::

በሃገሪቱ ህግ እና ህገ መንግስት በወረቀት ላይ አለ ቢባልም በትክክል የማየሰራበት፣ ሰብዓዊ መብት ምን እንደሆነም የማይታወቅበት ሃገር ሆንዋል፡፡

 

የኢትዮጵያ ህዝብ ግን በዚህ ሁሉ ችግር ውስጥ ሆኖ ትግሉን አላቆመም፡፡ በሀገር እና እነሆ በተለያየ ዓለማት ተበትነው ያሉትም ኢትዮጵያዊ ህዝቦች ሁሉ ጨካኙን የወያኔ መንግስት በመቃወም የህግ የበላይነት እንዲኖር ህዝብ የሚበጀውን መንግስት እንዲሾም ወይም እንዲሽር ሁሉም ኢትዮጵያዊ በህግ ሊኖራቸው የሚገባውን እኩልነት፣ ነጻነት፣ ዴሞክራሲና እንዲሁም የኢትዮጵያ ህዝብ የሃገሩ ባለቤትና የመንግስት የስልጣን ባለቤት እንዲሆን ለማድረግ የሚያስችል የነጻነት አዋጅ ለማወጅ ቀን ከለሊት ደፋ ቀና እያለ ነው፡፡ 

አሁንም ቢሆን የዲሞክራሲ ጮራን ለማድመቅ መስዋእትነት ለከፈሉ ለተሰቃዩ ለቆሰሉ ለታሰሩ ሁሉ እንዲሁም ጭቆናና ስቃይ ሸሽተው ከሃገር ወጥተው በስደት ብርድና ጸሃይ ሳይበግራቸው ለታገሉ ሁሉ “ሊነጋ ሲል ይጨልማል” እንደሚባለው ወደ ንጋት እየተቃረብን በመሆኑ ትግላችን ይቀጥላል፡፡

እስካሁን ለከፈላችሁት መስዋእትነትም የኢትዮጵያ አምላክ የተከፈለውን መስዋእትነት አየቶ በቃችሁ ይበለን:: እንደ ወርቅ የሚያበራ የነጠረ ትውልድም ይፍጠርልን:: አሜን!!!

Alemayehu Kidanewold

 

 

 

 

 

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ በየሶስት ወሩ የሚያካሂደውን መደበኛ ስብሰባውን በትናንተናው እለት 16/09/2017 በጀርመን ሃገር ኑረንበርግ ከተማ አካሄደ::በስበሰባው ላይ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች እና የድርጅቱ አባላቶች ተገኝተዋል::

ስብሰባው በደርጅቱ ዋና ሊቀመንበር አቶ ልዑል ቀስቅስ የእንኩዋን ደህና መጣችሁ ንግግር ከተከፈተ በሁዋላ ስለ ወቅቱ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ በሰፊው ተወያይተዋል:: በተለይም በአሁኑ ሰአት በኦሮምያን በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍና በደል በጽኑ ተቃውመዋል::

ሀገር ማለት...

ሀገር በአርምሞ እንጂ በንግግር ፣ በተግባር እንጂ በዝርዝር ሊናገሩለት የማይቻል ነው:: ውጥንቅጥ ሰበዞች የሰፉት መሶብ ፣ አይነተ ብዙ ድርና ማጎች የሸመኑት ጋቢ ፣ ልዩ ልዩ ቅመሞች የሰሩት ወጥ ፣ ብዙ ገባሮች የፈጠሩት ዓባይ ብዙ ትውልዶች የከመሩት ተራራ ፣ ከአራቱ አቅጣጫ ተሰብስቦ በአንድ ወፍጮ የተፈጨ እህል ፣ ከየአበባው ተቀስሞ በአንድ ቀፎ የተሰራ ማር ፣ ከየእህሉ ወጥቶ በአንድ ማድጋ የተጠመቀ ጠላ ፣ ከየ እንጨቱ ተለቅሞ በአንድ ጽንሃ የታጠነ እጣን ነው ሀገር:: 


ዳንኤል ክብረት

ጎህ መጽሄት ሰኔ  2009 ዓ.ም 3ኛ አመት 15ኛ እትም ለንባብ  ቀርባለች

ጎህ መጽሄት በኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ በየ 3 ወሩ የምትታተም መጽሄት ናት::  ጎህ መጽሄት ሰኔ  2009 ዓ.ም 3ኛ አመት ቁጥር 15 ለንባብ ቀርባለች:: ሙሉውን ንባብ  PDF ፋይሉን በመጫን እንድታነቡት በአክብሮት ተጋብዛችሁዋል::

የኢህአግዘ /EPPFG/ የ ሶስት ወሩን መደበኛ  ስብሰባ አካሄደ

Meeting of the EPPFGuard held on 1 July 2017 in Frankfurt 

Reported by

Alemayehu Kidanewold

Photo by

Michael Mekonnen

 

በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ July 1, 2017 ዓ ም የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ /EPPF Guard/ የ ሶስት ወሩን መደበኛ ስብሰባ አካሄደ:: በአቶ ልዑል ቀስቅስ የመክፈቻ ንግግር የተጀመረው ስብሰባ በጣም በርካታ ህዝብ የተገኘበት እና በዙ የመወያያ ሃሳቦች የተስተናገዱበት ስብሰባ ሆንዋል::

አቶ ልዑል ለተሰብሳቢዎቹ ስለ ውቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ ማለትም የወያኔ ወሮበላ ቡድን በኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ላይ እየሰራ ያለውን በዘር እና በጎሳ ከፋፍሎ የመግዛት እና የራሱን የስልጣን ዘመን ለማርዘም እየተጠቀመበት ያለውን እርስ በእርስ የማጋጨት ስራ በመቃወም እንዲሁም በቅርቡ የኦሮሞን እና የአማራ ህዝቦችን እንቅስቃሴ ለማዳከምና ለማከሸፍ በአዲስ አበባ ላይ ለኦሮሞ ህዝብ ጥቅም በማስመሰል እየሰራ ያለውን ድራማ ማንም ሰው የሚረዳውና ለኦሮሞ የመብት ጥያቄ አንዳችም መልስ የማይሰጥ እንደሆነ በአጽንኦት ተናገረዋል ::

በስብሰባው ላይ ከተነሱትም አስተያየቶች መካከል የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር የዴሞክራሲ ፣ የፍትህ ፣ የነጻነት ፣ ህብረተሰቡ በሰላም ያለ ስጋት ሰራተኛው ሰርቶ ፣ ነጋዴው ነግዶ ፣ ገበሬው አርሶ ፣ ተማሪው ተምሮ ለፍቶ ወዘተ...... እሚኖርባትን ኢትዮጵያ ለመፍጠር እና እኩል ፍትሃዊ የሆነ የሃብት ክፍፍል እንዲኖር ፣ የታሰሩት የፖለቲካ እስረኞች እና ጋዜጠኞች እንዲፈቱ እና ሌሎችም መሰረታዊ ጉዳዮች እያሉ ፥ ወያኔ በባለፈ ታሪክ በማይረባ የፖለቲካ ቁማር ለሃገር መበታተን ቅንጣት ታክል ሳያስቡ በሃይማኖት ፣ በዘር እና በጎሳ በመከፋፈል በመግደል ፣ መማሰር እና አብዛኛውንም ለስደት በመዳረግ ላይ ስለሆነ ይህንን ዘረኛና ከፋፋይ ቡድን በአንድነት ሆነን ልንታገለው እንደሚገባ ተወያይተዋል ::

ሃገር ልትቀየር የምትችለው በንጹህ የሃገር ፍቅር ፣ በእውቀት ፣ በስራ እንዲሁም እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደፊት በመራመድ ሲሆን የወያኔ ስርአት ግን ለህዝቡ የማይጠፋ እሳትን በማቀጣጠል እርስ በእርሱ እንዲባላን እንዲጨራረስ ለማድረግ እንዲሁም ያለፈን የሃሰት ታሪክ በማጣቀስ ህዝቡ በግድ በዛሬው ታሪክ ሳይሆን በአለፈ የውሸት የፈጠራ ታሪክ እርስ በእርስ በማናከስ እየኖረ እንደሆነ ሁሉም ሰው ሊረዳው እንደሚገባ እና ትናንት ታልቅ የነበርችውን ሃገራችንን ከገባችበት ትልቅ የመከራ አዘቅት ውስጥ ማንም ሳይሆን እራሳችን አውጥተን ለቀጣይ ትውልድ ማስተላለፍ እንደሚገባ በስፋት ተነስቶዋል::

ይህንንም ለማድረግ ሁሉም ተሰብሳቢ በመቆም እና እጅ ለእጅ በመያያዝ በባለፈው ታሪክ ይቅር በመባባል በሃይማኖት ፣ በዘር እና በጎሳ መከፋፈልሉን ወደሁዋላ በመተው ለውደፊቱ በጽናት እና በአንድነት ለልጅ ልጆቻችን የሚተርፍን ታሪክ ለመስራት ኢትዮጵያ ሃገራችንን ዳግም ከፍ ለማድረግ ቃል በመግባት ስብሰባው ተጠናቆዋል ::    


 


 

Ethiopian people patriotic front guard had regular meeting and honored 121st Adwa victory in Nürnburg city Germany

 

Reported by:- Bikesegn Haileleul  and Alemayehu Kidanewold

Photo by:- Michael Mekonenne

March 4, 2017 - the Ethiopian People Patriotic front Guard (EPPFG) had honored the 121st Adwa victory day and conducted its regular meeting in Nürnberg. The meeting was conducted from 14:00 to 17:00 local time.

 

Mr. Luel Keskis chairman of the Ethiopian People Patriotic front guard Germany opened the meeting by his welcome speech. On his speech he honored Patriots during Adwa Victory and Emperor Millink II .

 

He said it is 121 years since Ethiopian army which leads by Emperor Millink II defeated Italians at the battle of Adwa. The Ethiopian victory in 1896 was the battle that ended Italian Colonial ambitions in Ethiopia. Though In this period of time there remarkable victory proud us (the Ethiopia Nations), the so called Wayne (one ethnic) government colonize Ethiopia since 25 years. Weyane would erase this victory by running one ethnic policy by dominating and killing others - therefore we should stand and struggle like our fathers.

 

On his similar speech we should be careful and selective on using social Medias. We should not take part in sharing useful information and photos that help Weyane . Because after the people , who is in current struggle , photos or interviews exposed on media they have been killed by Weyane killers . We who lives abroad are became the source of information and working against the current struggle.

 

Followed Mr. Luel speech there was a short movie from internet about ADWA victory. From stage the meeting was conducted by Mr. Tilahun Gudeta (EPPFG –Gemeny Secreatry general ),Mr. Bikesegn Haileleul (EPPFG Bayern vice president ), Mr. Alemayehu Kidanewold (EPPFG Würzburg area president ) , Mr. Rodas Tesfaye (EPPFG Hessen area propaganda and advocacy head) . The current Ethiopian political situations and state of Emergency was the main topics and took great discussion among the participants. On the second half of the meeting there was question and answer from participants . 

የስብሰባ ጥሪ ለ EPPFG አባላት በሙሉ በኑረንበርግ ከተማ

የስብሰባ ጥሪ በአሻፈንበርግ ከተማ

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ


 

Report by: Alemayehu Kidanewold

Photo By : Michael Mekonnen

Ethiopian Peoples patriotic front guard Quarterly Members Meeting held on 03/12/2016 Nürnburg .

 

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ በየሶስት ወሩ የሚያካሂደውን መደበኛ ስብሰባውን በትናንተናው እለት 03/12/2016 በጀርመን ሃገር ኑረንበርግ ከተማ አካሄደ::በስበሰባው ላይ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች እና የድርጅቱ አባላቶች ተገኝተዋል::

ስብሰባው በደርጅቱ ዋና ሊቀመንበር አቶ ልዑል ቀስቅስ የእንኩዋን ደህና መጣችሁ ንግግር የተከፈተ ሲሆን በመቀጠልም የገብረክርስቶስ ደስታ “ሃገሬ” ግጥም በ አቶ አለማየሁ ኪዳነወልድ አንባቢነት ቀርቦዋል::

በመቀጠልም የእለቱ እንገዳ አቶ አበበ አብዲ ከኢትዮጵያ በቅርቡ የወያኔን የግፍ አገዛዝ ለእረጅም አመታት ያህል ሲታገሉ ቆይተው በመጨረሻም ከምንግስት በደረሰባቸው ከፍተኛ ግፍና በደል ለስደት የተዳረጉት ባደረጉት ንግግር የወቅቱን የሃገሪትዋን ከፍተኛ ንቅናቄ እንዳይኮላሽ የህብረተሰቡ ያልተቁዋረጠ ትግልና ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ተናገረዋል:: የወያኔ ስርአት የህዝብን ትግል በሙሉ ግፍ በመግደልና በማሰር ደጋግሞ መቀልበሱ በተደጋጋሚ የታየ ሲሆን ይህም በዋነኝነት የ 97 ቱን ምርጫ እንደምሳሌ አንስተውታል ::አቶ አበበ እንዳሉት ይህም ሊሆን የቻለው የ እኛ በአንድነት ያለ መታገል እንዲሁም መከፋፈል ለወያኔ አመቺ ሁኔታን እንደፈጠረለት አጽንዎት ሰተው ተናግረዋል :: በአሁኑ ሰአትም በአማራና በ ኦሮምያ ክልል እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጥፋት ስራ ወያኔን ከፍተኛ ዋጋ እንደሚያስከፍለው ተናግረዋል::

 

በመቀጠልም በፍቅዱ ጌታቸው ወለለላዬ የተጻፈውን “እንደምን አለህ መለስ” የተሰኘውን መጣጥፍ አቶ ዘላለም አቅርቦታል

ከተሳፊዎችም የተለያዩ አስተያየቶችና ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን በድርጅቱ ዋና ሊቀመንበር አቶ ልዑል ቀስቅስ መልስ እና የማጠቃልያ ንግግር ፕሮግራሙ ተጠናቁዋል::

 

 

የስብሰባ ጥሪ ለ EPPFG አባላት በሙሉ በኑረንበርግ ከተማ

በትናንትናው እለት August 26/2016 በጀርመን ሃገር በፍራንክፈርት ከተማ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ

 

 

Reported by : Alemayehu Kidanewold

በጀርመን የኢትዮጵያን ስደተኞች ምክር ቤት እና በዲፒሀር ኢንተርቴይመንት አማካኝነት የተዘጋጀው ይህ የተቃውሞ ሰልፍ ብዙ ህዝብ በተገኘበት በትናንትናው እለት August 26/2016 በጀርመን ሃገር በፍራንክፈርት ከተማ ተካሂዱዋል::

 

የተቃውሞ ሰልፉ ዋና አላማ የወያኔ ወሮ በላ ቡድን በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን ዘርፈ ብዙ በደሎች በአስቸኩዋይ እንዲያቆምና ለህዝቦች ጥያቄ አዎንታዊ ምላሽ እንዲሰጥ ለማስገደድ ብሎም በሃገር ቤት እየተደረገ ላለው ህዝባዊ እምቢተኝነት አጋርነትን ለመግለጽ ነበር::

 

በመላው ጀርመን የሚኖሩና ከሌሎች ሃገሮችም የመጡ ኢትዮጵያን የተሳተፉበት ይህ ትይንተ ህዝብ በነበረው የህዝብ ቁጥር ብዛት የተነሳ በታሪክም የመጀመርያው ሳይሆን እንደማይቀር ይገመታል::

ንጹሁን የኢትዮጲያን ባንዲራ ከፍ አድርጎ በማውለብለብና በከፍተኛ ስሜት እልህና ቁጭት እየተገደሉ ያሉትን ጀግናና ሰማእት ኢትዮጵያንን ፎቶዋቸውን በመያዝ ጥቁር በጥቁር ልብስ በመልበስ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ይሄ አረመኔ አገዛዝ እያደረሰ ያለውን ፋሺስታዊ ጭካኔ ለአለም ህዝብ አሳይተዋል::

በሰላማዊ ሰልፍ ብሶቱን ለተናገረ ህዝብ ምላሹ በአጋዚ ጦር በጥይት መጨረስ የተያያዘውን ይህን ደም መጣጭ አውሬ በአስቸኩዋይ በቃህ ልንለው እንደሚገባ ተቃዋሚው በአንድ ድምጽ አሰምቶዋል::

የስብሰባ ጥሪ ለ EPPFG አባላት በሙሉ በጀርመን ሃገር ኑረንበርግ ከተማ

ከኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ የተሰጠ መግለጫ

ከኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ የተሰጠ መግለጫ
የህዝብን የመብት ጥያቄ በኃይል ለመገደብ መሞከር የከፋ ዋጋ ያስከፍላል
በአሁኑ ሰዓት አገራችን ኢትዮጵያ ከመቸውም ጊዜ በላይ በከፋ የፖለቲካ ፣ የኢኮኖሚ ና ማህበራዊ ቀውስ ውስጥ ገብታ ትገኛለች። በአንድ አናሳና ጎጠኛ ቡድን እየታመሰች ያለችው አገራችን፤ ህዝቡን በጎሳ፣ በዘር፣ በሃይማኖት፣ በፖለቲካ አመለካከት ና በማንነት በመከፋፈል ለከፋ የእርስ በርስ ግጭት እየዳረገን ይገኛል። አገዛዙ በሚፈጥረው ማለቂያ የሌለው ችግር ምክንያት ዛሬ መላ ህዝባችን በረሃብ፤ በበሽታ ና በስደት የማያቁአርጥ ፍዳ እያየ ይገኛል። ዛሬ በሁሉም የአገራችን ክፍሎች ግድያ፣ እስራት ና ወከባ በወያኔ ስርዓት የሚፈፀም የተለመደ የህዝባችን እጣ ፈንታ ሁኗል። ምንም እንኩአን ህዝቡ መብቱን ለማስከበር ከስርዓቱ የአፈናና የጭቆና ሃይሎች ጋር እየተፋለመ ያለ ቢሆንም በአግባቡ በኢትዮጵያዊነት መንፈስ ስላልተደራጀ ና ስላልተመራ የድሉ ጊዜ እየተራዘመ ይገኛል። 
በአሁኑ ሰዓትም በጐንደር ከተማ ከአማራ የማንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ የተነሳው ተቃውሞ ና እንዲሁም በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ከቤት ማፍረስ ጋር በተያያዘ የተፈጠረው ግጭት አገዛዙ የፈጠረው ጭቆና ና አፈና ውጤት መሆኑን ተገንዝበናል፡፡ በጐንደር, በኦሮሚያ እና በአዲስ አበባ ነዎሪዎች ላይ የተወሰደው እርምጃ ኃላፊነት የጐደለውና በማናለብኘነት ና በአምባገነንነት የተወሰደ ህገ ወጥ እርምጃ ነው፡፡ በተጨማሪም የሕዝቡን የመብት ጥያቄ “የሌላ ኃይል ፍላጐት ተላላኪወች ያነሳሱት ነው” በማለት መግለፁ ለሕዝብ ያለውን ንቀትና ስርዓቱ ወደ ፍፁም ጨፍጫፊነት ጠቅሎ መግባቱን ያረጋገጠበት ሁኔታ መሆኑን ተረድተናል። 
በመሆኑም አገዛዙ በንፁሃን ዜጐች ላይ የወሰደውን ኃላፊነት የጐደለው እርምጃ አጥብቀን እያወገዝን የኢትዮጵያ ሕዝብ ልዩነቱን ወደ ጐን በመተው ይህንን ዘረኛ ና አምባገነን ስርዓት ለማስወገድ ከመቸውም ጊዜ በላይ ተባብሮ እንዲነሳና ከኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ ጐን እንዲሰለፉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። 
ማሳሰብያ፣ የ25 አመት የህዝብ ብሶት የወለደውን የህዝብ ትግል በሪሞት ኮንሮል የኛ ነው ብሎ ወደ ጮሌዎች ኪስ ማስገባት ከወያኔ በላይ የክህደትም ክህደት ነው ።ስለዚህ ሜዳውም ፈረሱም----የኢትዮጵያ--ህዝብ ነው።
ሁሉም ለናት አገሩ ዘብ ይቁም!
ሓምሌ 9 / 2008 .ም

ልዩ የስብሰባ ጥሪ በኑረንበርግ ከተማ

Ethiopian People Patriotic Front Guard (EPPFG)  had quarterly regular meeting was held on the2nd of May 2015 in Nürnberg.  During the meeting more than 250 members of EPPFG where attended. The meeting was opened by Ato. Leule Keskes the Chairman of the EPPFG of Germany with a well coming speech for the participants. The discussion was focused the current political situation in Ethiopia. During the meeting the participants were discussed deeply on the human right violation, lack of democracy and the general political in stability of the country. Alternatives solution was also seated by the members. Finally the meeting was completed successfully after having common stand on freedom and unity of Ethiopia

News report by :- Mesrak Tekele and Alemayehu Tibebu
Photo:-  Michael Mekonnen  

 

Ethiopian People Patriotic Front Guard (EPPFG)  had quarterly regular meeting was held on the2nd of May 2015 in Nürnberg.  During the meeting more than 250 members of EPPFG where attended. The meeting was opened by Ato. Leule Keskes the Chairman of the EPPFG of Germany with a well coming speech for the participants. The discussion was focused the current political situation in Ethiopia. During the meeting the participants were discussed deeply on the human right violation, lack of democracy and the general political in stability of the country. Alternatives solution was also seated by the members. Finally the meeting was completed successfully after having common stand on freedom and unity of Ethiopia

News report by :- Mesrak Tekele and Alemayehu Tibebu
Photo:-  Michael Mekonnen  

 

Ethiopian People Patriotic Front Guard (EPPFG)  had quarterly regular meeting was held on the2nd of May 2015 in Nürnberg.  During the meeting more than 250 members of EPPFG where attended. The meeting was opened by Ato. Leule Keskes the Chairman of the EPPFG of Germany with a well coming speech for the participants. The discussion was focused the current political situation in Ethiopia. During the meeting the participants were discussed deeply on the human right violation, lack of democracy and the general political in stability of the country. Alternatives solution was also seated by the members. Finally the meeting was completed successfully after having common stand on freedom and unity of Ethiopia

News report by :- Mesrak Tekele and Alemayehu Tibebu
Photo:-  Michael Mekonnen  

 

http://www.addisdimts.com/radio-show-for-march-07-2015/

 

Wonderful! Good interview! I am proud of you!

gemad mesqel <kirarayiso@googlemail.com> wrote:

 Eppfg
1 hr · Kerpen · 
e Response to Radio Show For March 07, 2015
AkliluReply
March 8, 2015 at 1:25 am
Dear Ato Abebe
This afternoon, I listened to the panel discussion on your esteemed Radio Program, Addis Dimts, with the three guests, (journalists Senay Gebremedhin, Knife  Assefa and Ato Leul Keskis) about the Issayas Afewerki’s recent interview on ESAT.
I found it to be a truly remarkable and historical discussion.
This discussion has demonstrated the true character of an independent media by providing opportunity to air diverse opinions on such an important issue.
I believe that today’s discussion will be recorded as an important interview in the history of the Ethiopian Diaspora media. I have no doubt that it will also generate immense conversation among Ethiopians.
This is what Journalists and independent media ought to do. When a media outlet starts to air only one sided point of view, it starts

 

http://www.addisdimts.com/radio-show-for-march-07-2015/

 

http://www.addisdimts.com/radio-show-for-march-07-2015/

Ethiopian People patriotic front guard (EPPFG) in Germany had carried its regular meeting in Gostenhof Adam-Klein str, 06, in Nürnberg on February, 07, 2015. The meeting was aimed to discuss about the current political situation in Ethiopia. During the meeting there were many members of the organization including supporters and religion leaders. The members of the organization has discussed deeply on the human right violation of the dictator government of Ethiopia. Alternative solutions were also forwarded by the members to liberate the country form such a racist regime. The meeting was accomplished successfully after having a common stand on unity and freedom of Ethiopia.

 

LET US ALL STAND FOR OUR MOTHER LAND ETHIOPIA:

 

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ 5ኛ አመት የምስረታ በአል በጀርመን ኑረንበርግ ከተማ ተካሄደ::

 

ድርጅቱ አሜሪካ በሚገኘው የኢትዮጵያ አርበኞች አንድነት ንቅናቄ ጋር አብሮ ለመስራትም መዘጋጀቱንም ገልጹዋል::

DSC_0931 DSC_0970DSC_0093   

በዚሁ በከፍተኛ ድምቀት በተከበረው የ5ኛው አመት የምስረታ በአል ላይ ከ 300 በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ አባላት የተገኙ ሲሆን በአሉ “ኢትዮጲያን እናድን“ በሚል መሪ ቃል ተከብሮዋል ::

ታህሳስ 20/2014 በተከበረው በዚህ በአል ላይ የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ አርበኞች አንድነት ንቅናቄ /EPUM/ ሊቀ መንበር የሆኑት አቶ ጥላሁን ገላው የእለቱ የክብር እንግዳ በመሆን ተገኝተዋል:: ይክብር እንግዳው በእለቱ ለተሰበሰበው የድርጅቱ አባላት እና አመራሮች የኢትዮጲያን የቀድሞ ታሪክ እና ሃገሪትዋ የተጉዋዘችበትን መንገድ አብራርተዋል::

ኢትዮጲያ ከራስዋ አልፋ ለአፍሪካ ነጻነት ያበረከተችውን አኩሪ ታሪክ በማውሳት ሃገሪቱ በተለያዩ  የአለም ሃገራት በሰላም ማስከበር ዙሪያ ያበረከተችውን አስተዋጽዎ በማብራራት አቅርበዋል::

DSC_0996

በከፍተኛ ጭንቀት እና ጥፋት ውስጥ የምትገኘውን ሃገራችንን ተባብረን እንድናድናት ጥሪ አቀርባለው ያሉት አቶ ጥላሁን ገላው ለዚህም አላማ ስኬት ሲባል በሃገር አንድነት ከሚያምኑ እንደ  የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ ያሉ ድርጅቶች ጋር ተባብሮ ለመስራት ድርጅታችን የወስነው ብለዋል::

“በዛሬው እለትም የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ እና የኢትዮጵያ አርበኞች አንድነት ንቅናቄ አብረው ለመስራት መስማማታቸውን ይፋ አደርጋለሁ“ ብለዋል ::DSC_0984

በኢትዮጵያ አንድነት ከሚያምኑ ጋራ አብሮ የመስራት አላማ እንዳላቸው ያረጋገጡት የኢትዮጵያ አርበኞች አንድነት ንቅናቄ ሊቀ መንበር ሌሎች በብሄር ደረጃ የተቁዋቁሙትንም ድርጅቶች ወደ አንድነት እንዲመጡ ጥሪ አድርገዋል::

በእለቱ በርካታ ዝግጅቶች የቀረቡ ሲሆን  የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ የ 5 አመታት የትግል ጉዞ የሚያስቃኝ የኦዲዮ ፕሮግራም በጋዜጠኛ አለሜ ቡቃያ ተዘጋጅቶ ቀርቡዋል ::

ከነዚህ መካከል በአቶ ፍስሃ ጽዮን ሃይለ ገብርኤል የተዘጋጀው ማን እንደ ሃገር የሚለው ግጥምና በወ/ሪት ሜሪ አድናን የቀረበው ልክ ነሽ አንቺ የሚል ግጥም ከተመልካቹ አድናቆት ተችሮታል::

የአካል ጉዳተኛ በሆነው  ታምሩ ዘገየ የቀረበው የሰርከስ ትርኢት በአሉን ድምቀት ከሰጡት ውስጥ ነበር::

አዘጋጅ አለሜ ቡቃያ

ፎቶ በሚካኤል መኮንን                                                                                           DSC_1012DSC_0976

                       ethionetsanet.wordpress.com                                                               

About these ads

Occasionally, some of your visitors may see an advertisement 

 

ኢትዮጵያን ለማዳን ወቅቱ አሁን ነው!!!                                                 

It was to save the country now !!! Mr. Prince Trigger Guard Ethiopian People's Patriotic Front Chairman / MP. Leul Keskis EPPFGuard chairman
    
MP. Leul Keskis EPPFGuard chairman Interview
Mr. Prince was born in the city of Gondar Trigger Bablicon 1 school in the city of righteous John in Step 1
School 2nd Alvarez also Fasilides school junior high school 2 Total completed.
Then the former Ethiopian army officers joining hurišo training by signing a two-year school graduates Military Academy and graduated with the rank of principalities percent.
Next, as the 2nd Revolutionary Army commander and assigned beshelek’e bezeriyedireši 27 th Brigade mekeneyizidi leadership in Eritrea have dozens daunting. Mešiwe’ātineti have made their country great.
In addition, the School of Law and graduated with Diploma in central statistics office employees worked for 11 years. Ethiopia then became one of the facets of the country's precious sons lead the response and coordination in the setting of peace and democracy activist organizations established to bring peace in the country. Bebuzuwochi was given great hope to the people of our country, but the TPLF group betech’enegefewi ā.miretu the 1997 election, voting on behalf of the city of Gondar, Ethiopia tewededirewine broad public support, gained as a member of parliament for a limited time option for some time been signed off by Parliament, but Parliament TPLF Ethiopian people inidemeyiwekili understand the problem and yetegenezebutinimi Reporter went to press statement they leave the desert.
Ānibegenenochini armed conflict, unless the democratic choice of the people acknowledge their authority inidemeyeširekibu confirmed Mr. Patriotic Front Catch joined the people of Ethiopia and Eritrea, which might in time. For 10 months have involved armed struggle.
Ethiopian exports around the world by organizing and coordinating more effectively and realize that they may benefit from affiliation Ethiopian People's Patriotic Front made out to the outside. For the past 3 years, foreign parties Representative of the World have been taking effective action to meet the highest international committee chairman. Currently, Ethiopia
People's Patriotic Front Guard (EPPFG) are the chairman.
Cooperation with the country's current situation and have stayed with the organization providing information about the organization's general activity journal. Happy reading
Dawn-Ethiopian People's Patriotic Front guard yederijituni program and improving the provision of the constitution two years ago, and more than 6
Yenik’et’ek’et’ewini years ago, based on attacking people merging with the National Democratic Praetorian Guard is a filter ongoing struggle of the people of Ethiopia Patriotic Front. This starts from the bush starred What school?
Mr. Prince-agency does not have much more than a label. However, the label has been known as the Ethiopian People's Patriotic Front Joint Guard (EPPFG) in order to strengthen political and diplomatic activity and prevent the organization's overall risk of hackers.
In general, cabinets and efforts to strengthen the organization's activity in the country, which has been discussing earlier high officials and members of the foreign national. Finally, the last meeting approved the decision tešetobeti which had the support of all members of senior management.
Dawn: What is currently the organization's activity?
Mr. Prince-mentioned above, the agency is currently making a strong movement. In all regions of the country within a country is struggling dictators actively working to clear the pipeline behi’ibune society seeker, change logging everywhere. Corporate members and supporters to expand their activities at the current number of members and supporters in the country significantly increased
This agency represents the understanding of how important the community's public agenda. A foreign country continues to intensify diplomatic and political work. Foreign Affairs Diaspora lives in share values. Is unhealthy. However, it is important to work together as a stronger organization to carry on the struggle. That's why our organization is fulfilling seeker changes in foreign assistance to the Ethiopian people gathered role in digital. That number is increasing from a display. In general, the organization of the people who benefit are the people Patriotic Front guard at yetegenezebebeti more people living both inside and outside the country.
What is your relationship with Dawn-attacking struggle with other political parties?
Mr. Prince-tale ājenidechini is one. This is to remove the dictatorial TPLF group. We're working together and talking. Your Majesty, we are doing political work for the benefit of the public. We're all to hurl stones to make some fruitful struggle. "Either joined or waterways," the entanglement understand that the current slogan of the domain and the domain identify right kemezelelefi
Instead of talking to the TPLF quick work together in order to solve the land question has the option to call forward speed.
We've discussed our gaps in leadership and in particular the breaches to working level. Especially now, many organizations are in close betemešeretewine its activities to collaborate with the tribe council. Last March 1/2013
Protests held a war council in Frankfurt sending its own message of support refers to a good start in the country to collaborate Carrying case. We are working together with Mr. t’i’āhuni at the hands of the organization are.
How do you see the dawn-currently the country's current situation?
Mr. Prince-current TPLF is not new. Older Hide purpose. Inideminitezebewi seed iyeteremeše nation's annihilated by foreign forces. For example, remember the injustice done to the Amhara in southern Ethiopia a year ago. Now, in Amara scratch color Benishangul Gumuz region found slain in the field of leased ālemerenyimi. This hidden legacy public
It is shown animosity. Another is a campaign to destroy the National yemiyekehēdewi religion. The Muslim community suffered more injustice might specify that surpasses today. And the activity going on in the Orthodox religion, confirmed the TPLF regimes. Previously aired by appointing its own political system has been bishop of the religious framework detonates linking religion with politics for 22 years. Today, this function is not so. Yemi’imenuni vote to appoint the bishop of abducting a politician. This indicates that the country is negative gang.
Mr. Prince-dawn All of this was said. How far ahead and freely travel experience TPLF Combat Team Do?
Mr. Prince is a very good question. EPLF, TPLF is basically āmešereretu carry kešehili EPLF is a group of youths entered the desert, brought in Brussels. Telelekinetuni yemeleketewimi recall EPLF EPLF and TPLF Ethiopian control of the country for seven years inidizerifi grant is that the TPLF. For example, the recent history of a single province feet coffee plant coffee compliance extorting T Made in Eritrea that she make foreign exports.
Before dawn-coast Ethiopia had three doors. Each of the gates of a Marine currently does not see how this matter your organization? Future country believes that what should be done in a sea?
Mr. Prince-now is a good question. It is clear that Ethiopia had three ports. Djibouti, purpose and Massawa three were devotees of the sea. Djibouti is a matter that arose because of their high cube to increase Ethiopia, Emperor Menelik II. Ye’āšebine yemits’iwe, however, is different. Our border is k’eyibehiri. Eritrean Constitution had put in a corner Sha'bia people of Ethiopia and Eritrea will only illegal, it is illegal to work. Still, the country is part of the mind in northern Ethiopia miširik’i. Not the Eritrean regime. We knew the people. The port is a matter of time caring. It is not a matter of misunderstanding. Ethiopia Ethiopia future constitutional system established to devise a legal filing her legal rights. No matter what are the people of the two countries and the two brothers who hate gangs.
Finally, if you have a morning-message?
Mr. Prince, "either joined or waterways" is the domain of the current slogan is correct understanding of entanglement kemezelelefi together and realized that instead of talking quick to identify the domain An underground system in question has the option to speed up work to unite
Pass.
Thank you for the duration of our early-morning.
I thank you, Mr. Prince:

Puberty magazine, April 2013, the first year the number 2,

Leul Keskis
Chair person in EPPFG
Google Translate for Business:Translator ToolkitWebsite TranslatorGlobal Market Finder

 

 

 

 

 የተከበሩ አቶ ልዑል ቀስቅስ የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ ሊቀመንበር/

MP. eul Keskis   EPPFGuard   chairman

1528716_385228011613166_627076728_nMP. Leul Keskis EPPFGuard  chairman  Interview

አቶ ልዑል ቀስቅስ አስታጥቄ በጎንደር ከተማ ተወልደው የ1ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ጎንደር ከተማ ውስጥ በሚገኘው ፃድቁ ዮሐንስ 1ኛ ደረጃ
ትምህርት ቤት የ2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በአፄ ፋሲለደስ መለስተኛ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አጠናቀዋል፡፡
ከዚያም የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት በመቀላቀል ሁርሶ መኮንኖች ማሰልጠኛ በመግባት የሁለት አመት ወታደራዊ አካዳሚ ትምህርታቸውን ጨርሰው በመቶ አለቅነት ማዕረግ ተመርቀዋል፡፡
በመቀጠልም ኤርትራ ውስጥ በነበረው 2ኛው አብዮታዊ ሰራዊት ተመድበው በሻለቃ አዛዥነት እንዲሁም በዘርያድረስ 27ኛ መካናይዝድ ብርጌድ አመራር በመሆን በርካታ እልህ አስጨራሽ ውጊያዎችን አድርገዋል፡፡ ለሀገራቸው ከፍተኛ መስወዓትነት ከፍለዋል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ በህግ ትምህርት በዲፕሎም ተመርቀዋል በማዕከላዊ እስታስቲክስ መስርያ ቤት ተቀጥረው ለ11 ዓመት ሰርተዋል፡፡ ከዚያም የኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባኛል በማለት በሀገሪቱ ውስጥ ሰላም እና ዴሞክራሲ ለማምጣት በተቋቋሙት የሰላም ታጋይ ድርጅቶች ውስጥ በመግባት ቅንጅትን ቅንጅት ካደረጉት ግንባር ቀደም የሀገራችን ውድ ልጆች መካከል አንዱ ሆኑ ፡፡ በቡዙዎች የሀገራችን ሕዝቦች ዘንድ ታላቅ ተስፋን ሰጥቶ በነበረው ሆኖም በወያኔ ቡድን በተጨናገፈው የ1997 ዓ.ምረቱ ሀገራዊ ምርጫ በጎንደር ከተማ ቅንጅትን በመወከል ተወዳድረውና ሰፊ የህዝብ ድጋፍ አግኝተው የኢትዮጵያ የፓርላማ አባል በመሆን ለተወሰነ ጊዜ አማራጭ ሲጠፋ ገብተው ለተወሰነ ጊዜ እንደቆዩ ፓርላማው የወያኔ ፓርላማ እንጂ የኢትዮጵያን ህዝብ እንደማይወክል ተረድተው እና የተገነዘቡትንም ችግር ለሪፖርተር ጋዜጣ መግለጫ ሰጥተው ፓርላማውን ትተው በረሀ ገቡ፡፡
አንባገነኖችን በትጥቅ ትግል ካልሆነ በስተቀር በዴሞክራሲያዊ ምርጫ አምነው ስልጣናቸውን ለህዝብ እንደማያስረክቡ ያረጋገጡት አቶ ልዕል በወቅቱ ኤርትራ ውስጥ ይገኝ የነበረውን የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ተቀላቀሉ፡፡ ለ10 ወራትም የትጥቅ ትግል ተሳትፎ አድርገዋል፡፡
ወደውጭ በመውጣት በመላው አለም የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን በማቀናጀት እና በማደራጀት ቢሰሩ ይበልጥ ውጤታማ ሊሆኑ እና ለድርጅቱም ከፍተኛ ጥቅም መሆኑን የተገነዘበው የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ወደ ውጭ እንዲወጡ አደረገ፡፡ ላለፉት 3 ዓመታትም በውጭ ሀገር የግንባሩ ተወካይና የአለም አቀፍ ኮሚቴው ሊቀመንበር በመሆን የሚጠበቅባቸውን ከፍተኛ ተግባር በብቃት እየተወጡ ቆይተዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ
ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ (EPPFG) ሊቀመንበር ናቸው፡፡
በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታና በድርጅቱ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ዙሪያ ማብራሪያ በመስጠት ከድርጅቱ መጽሔት ጋር አጨር ቆይታ አድርገዋል፡፡ መልካም ንባብ
ጎህ፡- የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ ከሁለት ዓመት በፊት የደርጅቱን ፕሮግራም እና ህገ ደንቡን በማሻሻል እንዲሁም ከ6
ዓመት በፊት ተመስርቶ ወያኔን ያንቀጠቀጠውን የኢትዮጵያ ህዝብ ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ዘብ ጋር በመዋሀድ በአንድ መጠሪያ የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ በሚል ትግሉን በማካሔድ ላይ ይገኛል፡፡ ይህ የተደረገበት ምክን ት ምንድነው ከሚለው ብንጀምርስ?
አቶ ልዑል፡- ድርጅቱ ከበፊቱ ሥያሜው የተለየ ብዙም ነገር የለውም፡፡ ሆኖም ለፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴ መጠናከር ሲባል እንዲሁም አጠቃላይ ለድርጅቱ አደጋ የሆኑ ሰርጎ ገቦችን ለመከላከል ሲባል የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ (EPPFG) የሚል ስያሜ የውህደት ሥያሜ ተሰጥቶታል፡፡
በአጠቃላይ የውጭና የአገር ውስጥ የድርጅቱን እንቅስቃሴ ለማጠናከር ሲባል ይህም በአገር ውስጥና በውጭ የሚገኙት አባላትና ከፍተኛ አመራሮች ቀደም ብለው እንዲወያዩበት ተደርጓል፡፡ በመጨረሻም የሁሉንም አባላት ድጋፍ አግኝቶ ከፍተኛ አመራሩ ባደረገው የመጨረሻ ሥብሰባ ውሳኔ ተሰቶበት ፀድቋል፡፡
ጎህ፡-በአሁኑ ሰዓት የድርጅቱ እንቅስቃሴ ምን ይመስላል?
አቶ ልዑል፡- ከላይ እንደጠቀስኩት ድርጅቱ በአሁኑ ሰዓት ጠንካራ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ነው የሚገኘው፡፡ በአገር ውስጥ በሁሉም የሀገራችን ክልሎች በየስፍራው በመግባት ለውጥ ፈላጊውን ህብረተሰብ እያገዘና እያሳተፈ በህዕቡና በግልፅ እየተንቀሳቀሰ አምባገነኖችን እየታገለ ይገኛል፡፡ የድርጅት አባላትንና ደጋፊዎችን ለማሥፋት በተደረገው የተጠናከረ እንቅስቃሴ በአሁኑ ወቅት የአገር ውስጥ አባላትና ደጋፊዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣ ሲሆን
ይህም ድርጅቱ ምን ያህል ለህዝብ ጠቃሚ አጀንዳ ያለው መሆኑ ህብረተሰቡ መረዳቱን ያመላክታል፡፡ በውጭ አገርም ዲፕሎማሲያዊና ፖለቲካዊ ሥራው ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በውጭ አገር የሚኖረው ዲያስፖራ ያገሩ ጉዳይ ይመለከተዋል፡፡ ተገቢም ነው፡፡ ሆኖም በጋራ ሆኖ ትግሉን ለማካሄድ ጠንካራ ድርጅት አስፈላጊ ነው፡፡ ለዚህም የኛ ድርጅት ለውጥ ፈላጊውን በውጭ አገር የሚገኝ የኢትዮጵያ ህዝብ በማሰባሰብ ድጅታዊ ድጋፍ የመሥጠት ሚናውን እየተወጣ ነው የሚገኛው፡፡ ለዚህም በየጊዜው እየጨመረ የመጣው አባላት ቁጥር አንድ ማሳያ ነው፡፡ በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ ህዝቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ ድርጅት መሆኑን በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ የሚኖረው ህዝብ ይበልጥ የተገነዘበበት ወቅት ላይ እንገኛለን፡፡
ጎህ፡- ወያኔን ከሚታገሉ ሌሎች የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ያላችሁ ግንኙነትስ ምን ይመስላል?
አቶ ልዑል፡- አላማችንና አጀንዳችን አንድ ነው፡፡ ይህም አምባገነኑን የወያኔ ቡድን ማሥወገድ ነው፡፡ እናም በጋራ እየተወያየን እየሰራን እንገኛለን፡፡ በያለንበት የፖለቲካ ድርጅት ለህዝብ የሚጠቅም ሥራ እያከናወንን እንገኛለን፡፡ ትግሉን ፊሬአማ ለማድረግ ሁሉም የበኩሉን አንዳንድ ጠጠር እንዲወረውር እንጠይቃለን፡፡ „ወይ ተባበሩ ወይ ተሰባበሩ“የሚለው የህዝባችን ወቅታዊ መፈክር ትክክል መሆኑን ተረድተን ከመጠላለፍና ከመዘላለፍ እንዲሁም ጎራ ለይቶ
ከመፋለም ይልቅ እየተነጋገሩ የወያኔን ሥርዓት ግባ ከመሬት ለማፍጠን አማራጭ የሌለው ጥያቄ መሆኑን ተገንዝበን በጋራ እንድንሰራ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
ያለብንን ክፍተቶች ለመድፈን እና አብሮ ለመስራት በተለይ በአመራር ደረጃ ላይ ያለን እየተገናኘን እየተወያየን እንገኛለን፡፡ በተለይ በአሁን ሰዓት በቅርብ በተመሰረተውና በውስጡ በርካታ ድርጅቶችን ባቀፈው ሸንጎ ጋር በጋራ ለመሥራት ከፍተኛ እንቅስቃሴ ውስጥ እንገኛለን፡፡ ባለፈው መጋቢት 1/2013
ፍራንክፈርት ውስጥ በተካሄደው ታላቅ ህዝባዊ ተቃውሞ ሰልፍ ሸንጎ የበኩሉን የድጋፍ መልዕክት መላኩ በሀገራችን ጉዳይ በመተሳሰብና በጋራ ለመሥራት ያለውን መልካም ጅምር የሚያመላክት ነው፡፡ በአቶ ጥአሁን ገላው የሚመራው ድርጅት ጋርም በጋራ እየሰራን እንገኛለን፡፡
ጎህ፡- በአሁኑ ሰዓት ያለውን የአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እንዴት ይመለከቱታል?
አቶ ልዑል፡- የአሁኑ የወያኔ ሥራ አዲስ አይደለም፡፡ የቆየ ደብቅ አላማው ነው፡፡ እንደምንታዘበው ዘር በማጥፋትና የውጭ ሃይሎች ሎሌ በመሆን አገራችንን እያተራመሰ ይገኛል፡፡ ለምሳሌ ከአንድ ዓመት በፊት በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ የደረሰውን ግፍ እናስታውሳለን፡፡ በአሁኑ ሰዓትም በቤኒሻንጉል ጉምዝ አካባቢ የሚገኙ አማራዎች የአይናችሁ ቀለም አላማረኝም በሚል እያፈናቀለ ሜዳ ላይ እየጣላቸው ይገኛል፡፡ ይህም ድብቅ የቆየ የህዘብ
ጠላትነቱን ያሳየ ተግባር ነው፡፡ ሌላው በሃይማኖት ላይ የሚያካሄደው የሀገር ማጥፋት ዘመቻ ነው፡፡ ሙስሊሙ ህብረተሰብ ዛሬ እየደረሰበት የሚገኘው ግፍና በደልም መግለፅ ከሚቻለው በላይ ነው፡፡ እንዲሁም በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ላይ እየደረሰ ያለው ተግባር የወያኔን እኩይ ተግባር ያረጋገጠ ነው፡፡ ከዚህ በፊት ወያኔ ሃይማኖታዊው ሥርዓት በማይፈቅደው መንገድ የራሱን ፖለቲካ ጳጳስ በመሾም ለ22 ዓመት ሃይመኖትን ከፖለቲካ ጋር በማገናኘት ሲያተራምስ ቆይቷል፡፡ ዛሬም እንዲሁ ከዚህ ተግባሩ አልወጣም፡፡ የምዕመኑን ድምፅ በማፈን ፖለቲከኛ ጳጳስ ሾሟል፡፡ ይህም የሚያመለክተው ሀገር አፍራሽ ወሮበላ ቡድን መሆኑን ነው፡፡
ጎህ፡- አቶ ልዑል ይህ ሁሉ ተባለ፡፡ እንዲያው እስካሁን ባሳለፉት የትግል ጉዞና ተሞክሮ በመነሳት የወያኔን ቡድን እንዴት ይገልፁታል?
አቶ ልዑል፡- በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው፡፡ ወያኔ በመሰረቱ አመሰራረቱ ሻዕብያ በትከሻው ተሸክሞ ከሳህል በረሃ ደደቢት አምጥቶት ያገባው የሻዕብያ ተላላኪ ቡድን ነው፡፡ ተላላኪነቱን ያመለከተውም እንደምታሥታውሱት ሻዕብያና ወያኔ ኢትዮጵያን እንደተቆጣጠሩ ሻዕብያ ለሰባት አመት ኢትዮጵያን እንዲዘርፍ የፈቀደለት ራሱ ወያኔ መሆኑ ነው፡፡ ለምሳሌ ያህል አንድ እግር የቡና ተክል የሌላት ክፍለ ሀገር የኢትዮጵያን ቡና በወያኔ ተባባሪነት በመዝረፍ ሜድ ኢን ኤርትራ እያለች ለውጭ ኤክስፖርት ታደርግ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ታሪክ ነው፡፡
ጎህ፡- ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ ሶስት የባህር በሮች ነበሯት፡፡ በአሁን ሰዓት ከሶስቱም የባህር በሮች አንድ እንኳ የላትም ይህን ጉዳይ ድርጅታችሁ እንዴት ያየዋል? ወደፊትስ አገሪቱ የባህር በር እንዲኖራት ምን መደረግ አለበት ብሎ ያምናል?
አቶ ልዑል፡- አሁንም ጥሩ ጥያቄ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ሶስት ወደቦች እንደነበራት ግልፅ ነው፡፡ ጅቡቲ፣ አሰብና ምፅዋ ሶስቱ የባህር በሮቻችን ነበሩ፡፡ የጅቡቲ ጉዳይ አፄ ሚኒሊክ ኢትዮጵያን ለማሳደግ ከነበራቸው ከፍተኛ ዕራይ የተነሳ የተፈፀመ ጉዳይ ነው፡፡ የአሰብና የምፅዋ ግን ከዚህ የተለየ ነው፡፡ የኛ ድንበር ቀይባህር ነው፡፡ ኤርትራ በወያኔና ሻብያ ህገ ወጥ ፈቃድ ብቻ የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝብ ፍላጎት ሳይኖርበት የተፈፀመ ህገ ወጥ ሥራ ነው፡፡ ያም ቢሆን አሰብ በሰሜን ምስርቅ ኢትዮጵያ የሚገኝ የሀገራችን ክፍል ነው፡፡ እንጂ የኤርትራ አካል አይደለም፡፡ ይህንንም ህዝቡ ጠንቅቆ ያውቃል፡፡ የጊዜ ጉዳይ እንጂ አሰብ የኢትዮጵያ ወደብ ነች፡፡ የሚያሻማ ጉዳይ አይደለም፡፡ ወደፊት በኢትዮጵያ ህገ መንግስታዊ ሥርዓት ሲመሰረት ኢትዮጵያ ህጋዊ በሆነ መንገድ አሰብን የማስመለስ ህጋዊ መብት አላት፡፡ ምንም ይሁን ምን የሁለቱ ሀገር ህዝቦች ወንድማማቾች ናቸው የሚጣሉት ሁለቱ የወሮበላ ቡድኖች ናቸው፡፡
ጎህ፡- በመጨረሻም የሚያስተላልፉት መልዕክት ካለዎት?
አቶ ልዑል፡- „ወይ ተባበሩ ወይ ተሰባበሩ“ የሚለው የህዝባችን ወቅታዊ መፈክር ትክክል መሆኑን ተረድተን ከመጠላለፍና ከመዘላለፍ እንዲሁም ጎራ ለይቶ ከመፋለም ይልቅ እየተነጋገሩ የወያኔን ሥርዓት ግባ ከመሬት ለማፍጠን አማራጭ የሌለው ጥያቄ መሆኑን ተገንዝበን በጋራ እንድንሰራ ጥሪያችንን
እናስተላልፋለን፡፡
ጎህ፡- ለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን፡፡
አቶ ልዑል፡- እኔም አመሰግናለሁ፡

ከጎህ መፅሔት ኤፕሪል 2013 ዓ.ም አንደኛ አመት ቁጥር 2 የተወሰደ

Leul Keskis
Chair person in EPPFG

 

 

 

የኢትዮጵያ ሕዝብ ኣርበኞች ግንባር - ዘብ
እነዚህ ከስር ስማቸው የተዘረዘረው የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ አባላት ጠንካራ የሆነ የፖለቲካ እንቅስቃሴያቸው ታይቶ በጀርመን መንግስት እውቅና ተሰቶዋቸው መኖርያ ፈቃድ አግኝተው ያሉ ናቸው::
ይህ የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ በመላው አለም የሚያደርገው እንቅስቃሴ ምን ያህል የተጠናከረ መሆኑን እነዚህ የድርጅቱ አባላቶችና አመራሮች ትልቅ ምስክሮች ናቸው:: 
ETHIOPIAN PEOPLE PATRIOTIC FRONT GUARD(EEPFG)
CONFIDNTIAL DATA
Below you will find that the list of
Ethiopian People Patriotic Front Gard 
(EPPFG) Party mambers from beginning of 2011 - September,2017; 
All of those members of the party had been granted refugee states and/or accepetance by the German governement. 
This clearly schowed that our party credibility by the German Government. And our organized and strong movement through out Germen:

Nr FULL NAME ADDRESS SIGNATURE
1 Aman Mekonnen Duri 
2 Zelelem Tamrat Hailu 
3 Nebyu Yohannes 
4 Fantay Ayalew 
5 Ghion Wale Alemu 
6 Zegeye Jemsanrh Waqjira 
7 Leye Yohannes 
8 Genet Welde 
9 Woineshet Woldeyes Eshetu 
10 Haimanot Sinera 
11 Seblwengel Negusie Ayalew 
12 Mesfin Abraha Gezahegn 
13 Fisum Tedela 
14 Thomas Muluken Enyaw 
15 Alem Fentaye 
16 Mekias Hailu Tadesse 
17 Eyerusalem Simoro 
18 Tasew Tamru Meles 
19 Alem Nuri Mohammed 
20 AlebachewAdugna Emiru 
21 Aba Thomas Yohannes 
22 Eleni Teka Gebreselasie 
23 Semira Mengesha 
24 Tilahun Gudeta Bekele 
25 Abdulkider Ihrahim

26 Elsa Yacob 
27 Abraham Tadesse 
28 Tsegaye Mergiya Beshah 
29 Samson Hailu Terefe 
30 Yohans Dessalegn Zewede 
31 Tegegn Geribo 
32 Yared Tegene Habtmariam 
33 Kidu Tilahun Yohanes 
34 Kidus Yohannes ( FisshaTessema) 
35 Daniel Chaca Demma 
36 Seyoum Bezabeh Djembet 
37 Zegeye Yeshidagne Yeshirget 
38 Dawit Teklehaimanot Yisak 
39 Robel Fekadu Hailu 
40 Bayoush K/Yohannes 
41 Nigusie Mulatu 
43 Hiwot Terefe 
44 Dina Ayalew 
45 Yonas Tesfay Gugsa 
46 Dawit Getachew 
47 Abiy Getachew 
48 Meriam Kueaw Altaye 
49 Biruk G/Meskel Yousif 
50 Adanech Ayalew Kebeb 
51 Aschenafi Worku Asefa 
52 KaelabGebesilasie Tesfaye 
53 Samrawit Tadese 
54 Tamrat Lapiso Lagebo 
55 Tigest Belayneh Zerou 
56 Woineshet Situtaw Setegn 
57 Tewodros Abraham Matiyas 
58 Siray Tadele Mihrete 
59 Mesay Teme Mekonnen 
60 Yonas Teferi Zeleke 
61 Betelhem Weldmichael 
62 Tenagnwork Hailemariam 
63 Hana Belayneh Ayele 
64 Dema Aredu Gudeta 
65 Nebyu Yohannes

66 Eskinder Tsegaye Welde 
67 Alem Tesfaye 
68 Amanuel Henok Habtmariam 
69 Weine Kibrom 
70 Tesfalem Meles Amer 
71 Asteraye Kassa Tsige 
72 Beza Berhe Gofer 
73 Henok Fantahun Admasu 
74 Solomon Wonzu Fanta 
75 Binyam Gebre G/mariam 
76 Fitsum Ayalesew Melke 
77 Dawit Fanta Mestesahl 
78 Zewdinesh Nigatu Andarge 
79 Shewite Gebegize Amdom 
80 Eden Debele Mulugeta 
81 Yoseph Teklu 
82 Fasil Azemch Mekonnen Swiss 
83 Samuel Eshetu Wondwosen 
84 Daniel Addis 
85 Meseret Mengesha Leute 
86 Eden Abebe 
87 Zewedenesh W/Sadik Gebre 
88 Iyasu Teklemariam Woldehana 
89 Hana Nigusie 
90 Abraham Desta 
91 Ermiyas Amdomichael 
91 Alem Demeke 
92 Abel Eyasu Woldegiorgis 
93 Minwer Anwar Kemal Swiss

94 Mesfin Zeleke Gebrmariam 
95 Dina Girma 
96 Redwan Kery Keya Swiss 
97 Kasech Berhanu Swiss- 
98 Ermiays Hiruie Sweden 
99 Konjit Sahlu Goshu Swiss 
100 Asny Difitu Eliku Swiss 
101 Rahel Solomon Swiss 
102 Mera Abraham 
103 Kassahun Merehte Kassa 
104 Abera Shifierahu Mengesha 
105 Elsa Merd Germew 
106 Habtam Alemneh Belay 
107 Debebe Kebede 
108 Kidest Asefaw Cherinet 
109 Selam Tadesse 
110 Micky Samuel Girma 
111 Henok Fekadu Ayele 
112 Tewodros Tamiru Yadela 
113 Tena Kidane Tariku 
114 Ambaye Mekonnen 
115 Amanuel Kiros Gebremedhin 
116 Weldekiros Asefaw Abera 
117 Emawa Bitew Wube 
118 Sami Solomon Biruk 
119 Mikias Tadesse 
120 Netsanet Asegedew Goshu 
121 Biruk Yared Getnet

122 Meron Birhane 
123 Ibrahim yesuf Suleman 
124 Kidset Assefa Beyene 
125 Tigest Birko 
126 Biruk Hailu Takel 
127 Eden Habtom Berhe 
128 Ethiopia Lemma Legesse 
129 Misrak Tesfaye Dawit 
130 Selam Gebre 
131 Tedla Getenet Tafere 
132 Dawit Tadele 
133 Sami Shanie Yemane 
134 Henok Fekadu Ayele 
135 Selamawit Tammrat Amhed 
136 Abdulhakim Mohamed Balcha 
137 Bogalech Woldemariam Abebe 
138 Belen Teklehaimanot Meleka 
139 Akliasha Getachew 
140 Mulugeta Mulatu Hailu 
141 Eyob Tadesse Swiss 
142 Muluken Ayalew 
143 Rahel Tesfaye 
144 Azeb Tadele 
145 Mesrak Tekle Abera 
146 Alem Kebede Wolde 
147 Yonas Abere Hailu 
148 Hana Zeleke Haila 
149 Fisum Aseged 
150 Takel Miherete Sweden 
151 Yibekal Engeda Tsegaye 
152 Solomon Haile Mulugeta 
153 Hadosh Kidane Mersa 
154 Awake kelemwork Belay Sweden 
155 Yordanos Hailegiorgis Kibrom 
156 Rahel Solomon- Swiss 
157 Tekle Tewodros 
158 TakeleMihrete Mekonnen Sweden 
189 Melakhiwot Nekatebeb Belay 
160 Girum Tamirat 
161 Wubiet Adane 
162 Desalegner Abebew 
163 Yalemwork Mesweat Kelemwork 
164 Yewubdar Abuhay 
165 Moges Teshom Firew 
166 Muluken Bayabel USA 
167 Amanuel Tesfaye 
168 Tesfaye Gebrehana Norway 
169 Robel Yirga Abera Mosco- 
170 Tadesse Alemayehu Tegenu Mosco/Rassia 
171 Atilabachew Zenebe Yihune England 
172 Ermias Teketel Bizuneh Malta 
173 Askele Muluneh Yemane Sweden 
174 Debretsion Abraham Gelu Sweden 
175 Hans Telaye Desta 
176 Yordanos Abebe Kidane 
177 Mahelet Kidanu Gessese Sweden 
178 Belete Kidanewolde Habtemariam England 
179 CHalto Gmeda Lapiso 
180 Alemayehu Minwuyelet Tebeje 
181 Eyob Bamleak 
182 Mesay Tegegne 
183 Helen Yifru Desalegn USA 
184 Fisha Kidane Dawit 
185 Suzan Mulu Abraham 
186 Gemechu Bekele Lesesa 
187 Aster Gubena Hiru 
188 Damelash Mankelekilot Mekoya 
189 Zelalem Debebe 
190 Slomon Mengiste 
191 Solomon Worku 
192 Mekdes Tadele 
193 Hana Enyew Abate 
194 Melat Dagne Tasew 
195 Gemechu Challa 
196 Yohannes Biru 
197 Tamirat Derebe Hailegiorgis 
198 Wolde Hana Zewde 
199 Rodas Tesfaye 
200 Mesfin Mulugeta Tabor 
201 Genet Tesfahun 
202 Tsdey Girma Tola 
203 Tsegereda Habtemariam 
204 Yasin Mohammed 
205 Endalk Girma 
206 Yohannes Getenet 
207 Almayehu Tibebu 
208 Masresha Tadele 
209 
210 
211 
212 
213 
214 
215 
216 
217 
218 
ኦርጅናል ለዋናው ጽሕፈት-ቤt