flagflag
line decor
  
January 14, 2014 Home | ስለ እኛ |ፕሮግራም |ተልዕኮ | ግንቦት 7 ዲሞክራቲክ ለምን? | Archieve contact us: pr@ginbot7d.org
 

 

አንጋፋው ጋዜጠኛ አቶ ከፋለ ማሞ ኢሳት ውስጥ ያለውን የሙስና አሰራር እንዲሁም ነጻ ሆኖ መስራት አለምቻላቸውን በማስመልከት ለኢሳት ቦርድ በመስከረም 2004 ዓ.ም የጻፉት ማስታወሻአዲስ

ሽመላ - የጥቁር ሰው እንባ - ስነ -ግጥም - በዜናነህ መኮነን ፣ ታዋቂ የአገራችን ጋዜጠኛና ደራሲ

OLF faction led by Kemal Gelchu decimated

Charges renewed against Ethiopian journalist Temesghen (CPJ)

የፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ መልዕክት (ቪድዮ)ቨዲኦ

Protesters Occupy Eritreaአዲስn Embassy in London

coup attempt may be unfolding in Asmara

Ethiopian Orthodox Holy Synod Press release January 2013 ቨዲኦ

ግንቦት 7 ዲሞክራቲክ በቃሌ የመወያያ መድረክ በተሳካ ሁኔታ ራሱን አስተዋወቀ

ለአቶ አንዳርጋቸው ብቻ ተልኮ በአይጋ ፎረም የወጣው ኢሜል

የድርጅቱን ኢ-ዲሞክራሲያዊ አካሄድ ለማስተካከል የተለዋዎጥናቸው ኢሜሎች

ችግሩ በህግ ባለሙያ ሲገመገም

09/06/2012 ከአውሮፓ ስራ አስፈጻሚ

13/06/2012 በድጋሜ ከአውሮፓ

03/07/2012 የውስጥ ዲሞክራሲን ለማስከበር ከተቋቋመው ኮሚቴ

19/07/2012 በድጋሜ ዲሞክራሲን ለማስከበር ከተቋቋመው ኮሚቴ

ከጀርመን የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ

 

የኦክቶበር 11 “ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኽ” ውሳኔ

የግንቦት 7 ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የፋይናንስ ኃላፊ ራሱን አገለለ

የግንቦት 7 መሪ ተብዬዎች ከአርበኞች ግንባር እና ከሌሎች ድርጅቶች ታጣቂዎች በስጦታ እንዲሰጡት ኤርትራን ጠየቁ
 

 • ይድረስ ለግንቦት 7 አፋኞች በያላችሁበትአዲስ

  ሽታ በተለቀቀበት ወቅት እነ ትዕግስቱ (የትግል ስሙ አብዮት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በፖለቲካል ሳይንስ የተመረቀ እና በእናንተ ተታሎ ወደ ኤርትራ የገባ) የማምለጥ ሙከራ አድርጋችኋል በሚል በግንቦት 7 አመራር በብርሃኑ ነጋ እና በአንዳርጋቸው ፅጌ ትዕዛዝ በአደባባይ እየተንገላቱ እና እየተደበደቡ ወደ ሻዕቢያ እስርቤት እንደገቡ ለማወቅ ችለናል።  …..እነዚህንም ሆነ ሌሎች በሻዕቢያ እስር ቤት የምታሰቃዩአቸውን ወንድሞቻችንን በአስቸኳይ እንድትፈቷቸው እና ወደ ሚፈልጉበት አገር እንዲሄዱ .. ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ አዲስ

 • abas mesafin and zemeneአዲስየምትመለከቱት ከግራ ወደ ቀኝ መሳፍንት አያሌው: አባስ (ማስረሻ) አና ዘመነ ካሴ ከሻቢያ በውሰት የመጣው መሳሪያ ተጭኖባቸውና ዝናር ተጠምጥሞባቸው ለህዝባዊው ኃይል ምስረታ ፕሮፖጋንዳ የተነሱት ፎቶ ነው:: ፎቶ ከተነሱ በኋላ በውሰት የመጣው መሣሪያውም ለሻቢያ መመለሱን ከሻቢያና ከግንቦት ፯ አፈና አና ግድያ ካመለጡት ወንድሞቻችን ጋር ባደረግነው ውይይት ተገንዝበናል፡: ከላይ የምታዳምጡት ከረጅሙ ውይይት ባጭሩ ቀነጫጭበን ያዘጋጀነው ሲሆን ከማስረሻ አና ኮስሞስ ጋር ያደረግነው ረጅም ውይይት በተከታታይ ይዘን አንቀርባለን አዲስabas
 • ጥብቅና ለሻእቢያ ይድረስ ለአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ (ከአንበሳው ይብራ)

  አቶ አንዳርጋቸው ወደ ሰሞነኛው የአሜሪካ ከተሞች ጉብኝትዎና ከራሞትዎ ላቅናና የተናገሩትን ሁሉ ላስታውስዎት:- “የኦሮሞዎቹን የውስጣቸውን ጠብ ብትመለከቱ ለመሆኑ እኛ እየተጣላን ነው ወይ ትላላችሁ ፤ ድብልቅልቃቸው የወጣ እንደ ድርጅት የሌሉ ባዶ ቀፎ ናቸው ብለዋል ። …ኮለኔል ታደስ ሙሉነህ አስመልክተው ዛሬ የኤርትራ አየር ሃይል አዛዥ ከሆነ ሰው ጋር የኢሳኢያስን መንግስት ለመገልበጥ ሲያሴር ተገኝቶ ነው የታሰረው ብለው አረዱን…. አርበኞች ግንባርን በተመለከት ስማቸውን መፃፍ እንኳ የማይችሉ bunch of ጎንደሬ ባላገሮች ናቸው ሲሉ ተደምጠዋል ።…….ለኤርትራ ችግር ተጠያቂዎቹ ኢትዮጵያውያን ናቸው ፤ በተለይ የፊውዳሉ መንግስት ከሸዋ ሲልካቸው የነበሩ ገዢዎች የፈጠሩት ችግር ነው ሲሉ ተናገሩ; ፀሃፊው በአምባሳደር ዘውዴ ረታ “የኤርትራ ጉዳይ”በሚለው መፅሃፍ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በተጨባጭ ማስረጃዎች ማሰሪያ ተደርጎለት የነበረ ታሪክ ነው ……ግማሽ ሚሊዮን ዶላር አይደለም ግማሽ ሚሊዮን ኤርትራዊ ለኢትዮጵያ ይሞታል ብለህ ለአለም ንገር ተብየ ተልኬያለሁ ብለውናል…. በውጊያም ቢሆን በጀግንነት መዋጋት የሚችሉ ፡ ለሃገራቸው ቀናኢ የሆኑ ነፃነታቸውን የሚወዱ በጀግንነት ኖረው በጀግንነት የሚሞቱ ናቸው ኤርትራውያን ብለውናል ። እኛ ኢትዮጵያውያን ይህ ወኔ የለንም ማለት ነው? ለነጻነታችን ቀናኢ አይደለንም ማለት ነው ? ለኢትዮጵያ አንድነት የወደቁትስ ኢትዮጵያዉያን ሁሉ ፈሪዎችና ቦቅቧቁች ነበሩን ? በዚህ አባባልዎ ደማቸውን የውሻ ደም አድርገው አረከሱት ፤ ያሳዝናል ። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

 

 • የኢሳት ወይም የግንቦት ሰባት “ሁለገብ” ጋዜጠኞች ክሽፈት በኮሎኔል ታደሰ እና ሌሎች ጉዳዮች (ያሬድ ኃይለማርያም)

  ….ኢሳት የግንቦት 7 “ሁሉ አቀፍ የትግል ስልት” አንዱ አካል ሁኖ ነው የተፈጠረው። ግንቦት 7 በአስመራ ብቻ ሳይሆን የዘመናዊውን ቴክኖሎጂ በመጠቀም እያንዳንዱን ኢትዮጵያዊ በየቤቱ ለመድረስ የከፈተው እና በግንቦት 7 ራዴዮ ፕሮግራም የተጀመረው የሳተላይት ዘመቻ ቀጣይ አካል ነው። ….. ግንቦት 7 ሲዋሽ፤ ሲሳሳት፤ አቅጣጫውን ሲስት፤ ለሃገርና ለህዝብ ዘላቂ ሰላም የማይበጅ ተግባራትና ጥፋቶችን ሲያጠፋ ኢሳትም አብሮ ይነጉዳል። በኢሳት ውስጥ ያሉ ጋዜጠኞችም ሁሉንም ማለት በልደፍርም ልክ ወያኔ በኢቲቪ፤ በኢትዮጵያ ሬዴዮ እና በፋና ራዴዮ ባሰማራቸው “ልማታዊ ጋዜጠኞች” ህዝቡን እያደናበረ እንደሚጓዘው ሁሉ ኢሳትም “የሁሉን አቀፍ ትግል” ጋዜጠኞችን ይዞ ጉዞውን ቀጥሏል።

  ….. በርካታ ድረገጾች ስለ ኮረኔል ታደሰ ሙሉነህ ሲያትቱ እንዴት ሳይታየወት ወይም ኢሳትን ሳይታየው ቀረ? ለምን ልጃቸው ለህዝብ ብሶቷን ባግባቡ እንዳታሰማ ማፈን አልፎ ማስፈራራት አስፈለገ? ዛሬ ምን ታየዎ? ነው ወይስ ይህም ድርጅታዊ ስራ ነው? ምናልባት ግንቦት 7 ኮረኔል ታደሰን ለህዝባዊ ንቅናቄው አስፈላጊ ሰው ሆኖ አግኝቷቸው ከኤርትራ መንግስት ጋር መደራደር ጀምሮ ይሆን? ከሆነ እሰየው ነው መፈታታቸው ነው የሚፈለገው። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

 • በፖለቲካና በሃይማኖት የማሻኮር ባሕሪ (ጌታቸው ረዳ)

  በዚህ ጽሁፍ ውስጥ የተገለጹ ሃሳቦችም ሆኑ አስተያየቶች በሙሉ የጽሃፊው የግል አስተያየቶች እንጂ የድርጅታችን አመለካከቶች ወይም አቋሞች አለመሆናቸውን እንገልጻለን። በጽሁፉ ውስጥ በተጠቀሱ ጉዳዮች ላይ ድርጅታችን ያለውን አቋም ያወጣናቸውን መግለጫወችና ጽሁፎች ወደኋላ መለስ ብለው እንዲያዩ እንጋብዛለን። በጽሁፉ ላይ አስተያየት ወይም ጥያቄ ያላችሁ ጸሃፊውን በሚከተለው ኢሜል መጠየቅ የምትችሉ መሆኑ እንገልጻለን። ጌታቸው ረዳ:- getachre@aol.com

.

 • ፍቅር ድሮና ዘንድሮ

 • ብርሃኑ ነጋ እንደ ግል ንብረት የሚቆጥረው ኢሳት የገንዘብ ማሰባሰብ ፕሮግራሙን ቀጭን ትዕዛዝ ተቀብለው ያላስተዋወቁ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲዎችን ለማፍረስ፤ ካልቻለ ደግሞ በጎን የራሱ ተቀጥላ ኮሚኒቲ እንደሚያቋቁም ይፋ አደረገ። ለዚህም የኢትዮጵያውያንን ኮሚኒቲ በቤልጄም በመወንጀል ዘገባ አቅርቧል። ይህም ከሻዕቢያ ጉያ የተወሸቀው ግንቦት 7 ከወያኔ ባላነሰ ሁኔታ ኢትዮጵያውያንን በየደረጃው ለመከፋፈልና ድርጅቶችን ማፍረስ የተካኑት ብርሃኑ እና አንዳርጋቸው ገለልተኛ ኮሚኒቲዎችን በራሳቸው አምሳል ጠፍጥፈው ለመፍጠር ቆርጠው መነሳታቸውን ያመለክታል። ለግንቦት 7ም ሆነ ለኢሳት መስራት የማይፈልጉ የተከበሩ ገለልተኛ ግለሰቦችን ስም የማጥፋት ዘመቻም ጀምሯል። ብርሃኑ በአደባባይ ፋሲል ተንኮለኛ ቢሆንም ስለሚታዘዘኝ ከሱ ውጭ ኢሳትን ሌላ ሰው እንዲይዝ አልፈልግም፤ አንተ ትንሽ እያለ የሚሰድበው ኤዲተር ተብዬ ይህን ካላደረጋችሁ በአደባባይ ስማችሁን አጠፋለሁ ብሎ መዛትም ጀምሯል። በእሱ ቤት ማስፈራራቱ ነው። ወዴት እየተሄደ ነው? ዝርዝሩን በቅርብ ይዘን እንቀርባለን። የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በቤልጄም ለኢሳት የላከውን መልስ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ።

 • ቁጥር 23 “እኔ ግንቦት 7 የውስጥ የአባላት ጋዜጣ”  አንድ ራሱን ብቻ ይዞ ወደ ግንቦት 7 በመግባት “የኢትዮጵያ አንድነትና የፍትህ ንቅናቄ” የሚባል ድርጅት ይዤ ተቀላቀልሁ የሚለውና ምንም አይነት ህጋዊ ምርጫ ሳይካሄድ የግንቦት 7 የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል በመሆን በአሁኑ ጊዜ በግንቦት 7 ውስጥ የፈላጭ ቆራጭነት ስልጣን የተጎናፀፈው ነአምን ዘለቀ “ነፃነት” በሚል ስም የ”እኔ ግንቦት 7” ወርሃዊ የአባላት ጋዜጣ እንግዳ ሆኖ ቀርቧል። ነአምን ዘለቀ በአሁኑ ሰዓት በብርሃኑ ነጋ የኢሳት ቴሌቪዥን ስራ አስኪያጅ ሆኖ ከመሾሙም በላይ በዳንኤል አሰፋ ተይዞ የነበረውን የፋይናንስ ክፍል ሐላፊነትንም ጠቅልሎ ይዟል። አንዳርጋቸው “የግንቦት 7 ሕዝባዊ ሀይል” ን ከመሰረተ በኋላ ድጋፍ ለማግኘት በሚል ሰሞኑን ወደ ለንደን ካመራ በኋላ ቤተሰቦቹን ጎብኝቶ ወደ አስመራ ተመልሷል። ጋዜጣው ሌሎችንም  እንቶ ፈንቶዎች አግበስብሶ ይዞ ወጧል። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ።

 • “እኛ” ቲቲሆያ ከወሰን ሰገድ  “…አስተካክሎ ከማይናገር መልዕክተኛ የማለዳ ወፍ ትሻላለች፤ ምነው ቢሉ መንጋቱን በትክክል ትናገራለች፡”..... የዶ/ር ብርሃኑ .....በዩቲዩብ የተለቀቀው ሁለተኛው ቃለምልልስ ነው የእኔን ትኩረት የሳበው፡፡ ይህንን ቃለ ምልልስ ተከትሎ በየድረገፁ የወጡ የተሰነዘሩ አስተያየቶች፣ ትችቶችና ለከት ያጡ ስድብ አዘል የአንባቢ ምልልሶች (መፈራረጆች) ናቸው ሀሳቤን እንድሰነዝር ግድ ያሉኝ፡፡ ቲቲሆያ በመሆንና አለመሆን አጣብቂኝ ውስጥ መውደቅ፣ ነፃ ድምፅ (ልሳን) በመሆንና ባለመሆን መሃል መንፈራገጥ ለማንም ለምንም አንዳችም ጥቅም እንደሌለው በአፅንኦት ለመግለፅ ነው ብዕሬን ያነሳሁት፡፡ ለዚህም በአስረጅነት የማጣቅሰው እዛው ባህር ማዶ ድረ-ገፅ ላይ የተነሱ ጉዳዮችን ነው፡፡ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

.

አቶ አንተነህ ኤርትራ ከመሄዱ በፊትአቶ አንተነህ ከስልጠና በኋላ

.

 • የምትመለከቱት ፎቶ የመጀመሪያው አቶ አንተነህ ጌትነት በግንቦት 7  ወደ ኤርትራ ለስልጠና ከመሄዳቸው በፊት ሲሆን ሁለተኛውና ጺማቸው አድጎ የሚታዩበት ደግሞ የኤርትራውን ስልጠና አጠናቀው ለግዳጅ ከተዘጋጁ በኋላ ሲሆን ይህን መሰል ስቃይ ከተቀበሉ በኋላ የትግል ስትራተጂ ቀይረናል በሚል ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረጉ። ይህን ስቃይ የተቀበሉት እውነተኛ ትግል አለ ብለው ሲሆን የተፈጸመውን በቃለ መጠይቁ ያዳምጡ ክፍል 1 በድምጽ   ||  ክፍል 2
 • አቶ ኤፍሬም ማዴቦ የግንቦት 7 የውጭ ጉዳይ ሃላፊ በኤርትራውያን ፌስቲቫል ላይ ባደረገው ንግግር፤ ለኤርትራ ያለውን ፍቅር ሲገልጽ ኤርትራ ሁለተኛ አገሬ ነች፤ አክራሪ ኢትዮጵያውያን እስካሁን 14ኛ ክ/ሀገር አድርገው ያዩዋችኋል ብሎ ይከሳል። ይህ ወደ ኤርትራ ለተደረገው ጉዞ ማመቻቸት መሆኑ ይሆን? ከዚህ በፊት የነበሩት ስርዓቶች የአማራውን የበላይነት ብቻ የሚያስጠብቁ ነበር በማለት ይወርፋል። ሙሉውን ይህንን ቪዲዮ በመመልከት የህሊና ፍርድዎን ይስጡ። .. ቨዲኦ
 • ማስታወሻ፡ በክሱ ማመልከቻ እንደምትመለከቱት ክሱን መመርመር ያልፈቀደው ድርጅት ህዝብን እንደ ሕዝብ የሚያንቋሽሽ ግለሰብ ከነበረበት ወደላይ በማስፈንጠር የምክር ቤት ሰብሳቢ አድርጎታል።
 • ማስታዎሻ፡ የእርምት ንቅናቄው በድርጅቱ ውስጥ የነገሰውን አምባገነንነት አና ማንአለብኝነት ከውስጥ ሆነን በህቡዕ መታገል አለብን ብለው ያመኑ የድርጅቱ አባላትን ያካተተ ሲሆን የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች እንዳሉበትም ይገመታል።

ለመገናኛ ብዙኃንና ለኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ ከግንቦት 7 ዲሞክራቲክ የፍትህ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ press release

.

 

Ginbot 7 Democratic Audio
 

ግንቦት 7 በህቡዕ ተደራጁ ያላቸውን ወታደሮች ለወያኔ ያጋለጠበት ዜና

ዘመቻ ድሮና ዘመቻ ዘንድሮ!! ግንቦት 7 ስታይል playmp3

 

ኢሳት የማነው? በሚለው ርዕሰ ጉዳይ ላይ የተደረገ ውይይት ክፍል 1 play ክፍል 2 play

ግንቦት 7 ለትጥቅ ትግል ኤርትራ ውስጥ አሰልጥኖ ከበተናቸው ታጋይ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ ክፍል 1 በድምጽ ክፍል 2

ሙስና በኢትዮጵያ (የጀርመን ድምጽ)

Teddy Afro interview with BBC Focus on Africa | January 10, 2013. ቨዲኦ

የኤርትራ ጉዞ ሃገርን ወይስ ራስን የማዳን?play

ግንቦት 7 ዲሞክራቲክ በቃሌ ፓልቶክ ያደረገው ቃለ ምልልስplay

ግንቦት 7 እና ያልታረሙት መሪዎቹplay

Press Releaseplay

ዲሞክራሲ በስድብ ያዳምጡና ይፍረዱ play

ጥያቄና መልስ አልተገናኙም play

 

ከእርምት ንቅናቄው የተላኩ ደብዳቤዎች

ድርጅቱ ውስጥ ስላለው ዘረኝነት

 
line decor
   January 14, 2014 Home | ስለ እኛ| ፕሮግራም | ተልዕኮ
line decor